Перейти к содержимому

ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | ረመዳን - 20 | #Subscribe

Islam Mindset

0:00 / 0:00

ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ | ረመዳን - 20 | #Subscribe

1 401 просмотр · Трансляция закончилась 1 г. назад
Islam Mindset
11,3 тыс. подписчиков
1 401 просмотр · Трансляция закончилась 1 г. назад
#islamindset #viral #foryou #inspiration 📌 " ቀጥታ ስርጭት እንደመሆኑ መጠን በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ካሜራውን በማስተካከል ሂደት ለሚፈጠረው የካሜራ አለመረጋጋት ለቤተሰቦቻችን ይቅርታ እንጠንቃለን🙏 📌 ቪዲዮዋችን በተለያዩ የአለም ክፍል ዕይታ እንዲኖረው የስልካችሁን VPN ኮኔክት በማድረግ ፕሮግራማችንን ይከታተሉ። " ረመዳን - 20 " በተወዳጁ ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ወደናንተ የሚቀርብላችሁ የረመዳን ቀጭታ ስርጭት ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ብዙ ያልተፈቱልን ጥያቄዎችን በማንሳት ከቁርዓን እንዲሁም ከሀዲስ በተጨማሪም ከሶሃቦች ህይወት ጋር በማያያዝ የእያንዳንዳችንን አስተሳሰብ የሚመረምር እና የዘመናት ጥያቄዎችንን የሚመልስልን አስተማሪ ነው። ትግዕስት አድርጋችሁ ፕሮግራሙን ብትከታተሉ በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ኢንሻአላህ! ረመዳን ሙባረክ ISLAMINDSET #foryoupage #viralvideo #inpiration #motivation #foryou #islamicvideo #islamicdawa #islamic #ethiopia #ethiodawa #fyp #viral #seo #ethioislamic #ehioculture #quran #recitation #muslim #ethiomuslim