Ethiopia- ሮዳስ ተቃውሞ ገጠመው | ቄሶች ተነሱበት | ትዳሩ ችግር ላይ ነው ተባለ | Rodas Tadese
afri home እዚህ ቤት
0:00 / 0:00
Ethiopia- ሮዳስ ተቃውሞ ገጠመው | ቄሶች ተነሱበት | ትዳሩ ችግር ላይ ነው ተባለ | Rodas Tadese
9 774 просмотра · 18 часов назад
afri home እዚህ ቤት
112 тыс. подписчиков
9 774 просмотра · 18 часов назад
በቅርቡ የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና የወ/ሪት ሳምራዊት መልአኩ የተክሊል ጋብቻን ተከተሎ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በርካታ መነጋገሪያ ነጥቦችና የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰነዘሩ ቆይተዋል።
በዚህ ቪዲዮ፦ 🔹 በዶክተር ሮዳስ ሰርግ እና ሽምግልና ዙሪያ የተነሱ አነጋጋሪ ጉዳዮች 🔹 የሙሽሪት ሜካፕ እና አልባሳትን አስመልክቶ በቤተክርስቲያን አባቶችና ተከታዮች ዘንድ የተነሱት አስተያየቶችና ተቃውሞዎች 🔹 ስለ ትዳራቸውና ስለ ተስፋፉት ወሬዎች የተሰጡ ምላሾችና እውነታዎች
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል እውነታውን ይረዱ!
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ! 👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like እና Share ማድረጎን አይርሱ!
#DrRodasTadese #ሮዳስታደሰ #የሮዳስሰርግ #Ethiopia #EthiopianOrthodox #Andromeda #AddisMereja