ምርጥ ደሀ ለመሆን እየተፎካከርን ነው I Diaspora vibes |
Shawel Tadesse
0:00 / 0:00
ምርጥ ደሀ ለመሆን እየተፎካከርን ነው I Diaspora vibes |
12 244 просмотра · 8 часов назад
Shawel Tadesse
6,95 тыс. подписчиков
12 244 просмотра · 8 часов назад
ሰላም የ Diaspora Vibes ተከታታዮች ዛሬ
ምርጥ ደሀ ለመሆን እየተፎካከርንነው በሚል ርእስ ይዤ የቀረብኩት Episode አንዳንድ ሰወችን offend ሊያደርግ ይችላል ግን የ save and invest ግንዛቤን ለማሞጣት እውነት ወደ መሬት ማውረድ ስላለብን ነው አለበለዝያ ከድህነት መውጫው መፈወሻው መድሀኒት ማግኘት ሊከብድ ይችላል:: በዚህ አጋጣሚ በአብዛኛቻችሁ ጥያቄ እንዴት ነው እንቬስት የምናደርገው ምን ላይ ነው invest የምናደርግው የሚለውን ጥያቂያችሁ መልስ አግኝቷል ስለዚህ ይህንን ወደ አማርኛ የተረጎምኩትን ቡክሌት download በማድረግ አንብቡት ተጨማሪ እውቀት ይሰጣችሃል
https://www.shegergifts.com/products/...
በዚህ አጋጣሚ ከኔ የተሻለ እውቀት ያላችሁ ደግሞ በያካባብያችሁ ስለ time management, financial literacy, saving how money can make another money ጥበቦች ለማስተማር ሞክሩ ::
Disclaimer: Shawel Tadesse / Diaspora Vibes / is not a registered investment, legal, or tax advisor or a broker/dealer. All investment and financial opinions expressed by Shawel Tadesse are from personal research and experience of the company of the site and are intended as informational and entertainment purposes. Please conduct your own research before trading and investing.
Enjoy the show 🙏