Перейти к содержимому

የአንደኛ ደረጃ እና የደረጃ 3 ሴራሚክ ሚስጥሮች / Ceramic tile quality test @ermi the Ethiopia

Ermi the Ethiopia

0:00 / 0:00

የአንደኛ ደረጃ እና የደረጃ 3 ሴራሚክ ሚስጥሮች / Ceramic tile quality test @ermi the Ethiopia

5 198 просмотров · 4 месяца назад
Ermi the Ethiopia
334 тыс. подписчиков
5 198 просмотров · 4 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናላችን ቤተሰቦች! ዛሬ ለቤታችሁ ማጠናቀቂያ የሚሆን ሴራሚክ ስትገዙ ሊደርስባችሁ ከሚችል ትልቅ ማጭበርበር እና ኪሳራ የሚጠብቃችሁን እጅግ ወሳኝ መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ብዙ ጊዜ የአንደኛ ደረጃ ሴራሚክ ዋጋ ከፍለን፣ ባለሙያ ሊገጥመው ሲል የቅርፅ፣ የቀለም እና የጠርዝ መዛባት እያሳየ ያስቸግረናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ በካርቶን ላይ ያሉትን AAA, AA, እና B የሚሉ የጥራት ደረጃዎችን እንዴት እንደምናነብ፣ ሴራሚክ (Ceramic)፣ ፖርሲሊን (Porcelain)፣ ቪትሪፋይድ (Vitrified) እና ናኖ ታይልስ (Nano Tiles) ያላቸውን ልዩነት፣ ሱቅ ላይ ወይም ቤት ውስጥ ሆናችሁ በጥፍር፣ በውሃ እና በድምፅ የሴራሚክን ጥራት በጥልቀት የምትለኩበትን 5 የባለሙያ ዘዴዎች በተግባር አሳይሻለሁ። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት ሳንቲማችሁን ከብክነት አድኑ! መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ላይክ (Like)፣ ሼር (Share) እና ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። በቀጣይ እንድንሰራላችሁ የምትፈልጉትን የግንባታ ቁስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። #CeramicTiles #EthiopiaConstruction #የቤትማጠናቀቂያ #ሴራሚክ #Porcelain #HomeFinishing #ባለሙያ +251 944 36 59 59 +251 904 04 60 50 website - www.ermitheethiopia.com ​ የሴራሚክ ጥራት መለኪያ የሴራሚክ እና ፖርሲሊን ልዩነት የሴራሚክ ዋጋ በኢትዮጵያ የቤት ማጠናቀቂያ እቃዎች Ceramic tile quality test AAA grade ceramic meaning Ermi The Ethiopia P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia Phone: - +251 944 36 59 59 #ermi the Ethiopia @ermitheethiopia ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇 Youtube    / ermiasfkade   Talgram--- t.me/ermitheethiopia Real Estate - ሪል እስቴት አፓርትመንት ፣ ሱቅ እና . Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia Instagram --- ermi_the_ethiopia https://ermitheethiopia.wordpress.com/