Перейти к содержимому

APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: UNION SONGS

የዜማዬ ቅኔ

0:00 / 0:00

APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: UNION SONGS

1 719 просмотров · 1 г. назад
የዜማዬ ቅኔ
7,37 тыс. подписчиков
1 719 просмотров · 1 г. назад
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረቡልንን የህብረት መዘምራንን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideo ነጻ ወጣሁኝ ረሳሁት ረሳሁት እንዳለፈ ውሃ ችግሬን መከራዬን ሁሉ በጌታ የለም /3 በቃ ላምልከው ኢየሱስን እስቲ ልነሳ /4 ሀዘን ጭንቀት በቃ የለም /2 ቃሉን ላከ ሆነ ሰላም /2 ነፃ ወጣሁኝ እስራቴም ተበጣጠሰ የሱስ ሲመጣ ነገር ሁሉ ተገለበጠ /2 የውዴ ቃል በኮረብቶች ላይ እየዘለለ መጣ ከሰማይ የሚዋጋኝን ሁሉ ተዋጋ እኔን ግን ሸኘኝ ሞልቶ በፀጋ ለልቤ ደስታ ሆነልኝ ለአፌ ዝማሬ ልነሳ ላዚም በፊቱ እኔም በክብሬ እስራት ቀንበር በፊቱ እንዴት ሊጸና ይሰባበራል ጌታዬ የሱስ ሲመጣ ብርቱ እና ሀያል ነው በችሎቱ ድንቅን ለመስራት ለማድረግ ብርቱ ዙሪያዬ ሆኖ ሚረብሸውን አስያዘው ጌታ ቦታ ቦታውን አልታወክም ከእንግዲህ ልቤ ሙሉ ነው ቀኜን ይዞታል በሞገስ እራመዳለሁ በክብሩ ውበት በጽዮን በእርሱ ተራራ አመልከዋለሁ የሱሴን ፍጹም ሳልፈራ ተፈትቼማ እንዴት ዝም እላለሁ የሱስ መቶልኝ እንዴት ዝም እላለሁ አመልከዋለሁ በሙሉ ሀይሌ እዘምራለሁ በሙሉ ሀይሌ /2 ከሁሉ በላይ ጉልበት አለው ከቶ ምን አለ የሚያቅተው ሲናገርበት በስልጣን ቃሉ መድረሻ ጠፋው ችግሬ ሁሉ መጓደድ እንጂ መታመን በየሱሴ ላይ ባለ ስልጣን ነው ዘላለም በምድር በሰማይ አዋጁ ወጥቷል የፈውሴ የነጻነቴ እልል እላለሁ ይሳቀቅ ይፈር ጠላቴ