የሀገሪቱን ከፍተኛ ሚኒስትሮች በሙሉ በአህያ ምስል የሳለው ደፋሩ ሰዓሊ
Teym Bier ጠይም ብዕር
0:00 / 0:00
የሀገሪቱን ከፍተኛ ሚኒስትሮች በሙሉ በአህያ ምስል የሳለው ደፋሩ ሰዓሊ
423 просмотра · 2 недели назад
Teym Bier ጠይም ብዕር
1,06 тыс. подписчиков
423 просмотра · 2 недели назад
"ሰዓሊ አገኘሁ እንግዳ ተራ ሰዓሊ አልነበረም። ጥበብን የህዝብ ድምፅ ማድረጊያ፣ የባለስልጣናትን ስንፍና እና የሀገርን ችግር መሞገቻ ያደረገ ፍርሃት የሌለበት አርቲስት ነበር። አገኘሁ በወቅቱ የነበሩት ሚኒስትሮች በስልጣን ወንበር ላይ ተቀምጠው የሀገርንና የህዝብን ችግር ከመፍታት ይልቅ፣ በቅንጦት ህይወትና በቢሮክራሲ መወጠራቸውን በዝምታ ከመመልከት አልፎ በቡሩሹ የሞገተው ሰዓሊ
Agegnehu Engida, Emperor Haile Selassie, Ethiopian History, Political Satire Art