Перейти к содержимому

‎🔴ችላ የሚልሽ ይሄን ስለምታደርጊ ነው! | ፍቅርሽ ነው የሚያባርረው! |#relationship #ፍቅር #Nafidar2

Nafidar 2

0:00 / 0:00

‎🔴ችላ የሚልሽ ይሄን ስለምታደርጊ ነው! | ፍቅርሽ ነው የሚያባርረው! |#relationship #ፍቅር #Nafidar2

1 648 просмотров · 11 мес. назад
Nafidar 2
35,8 тыс. подписчиков
1 648 просмотров · 11 мес. назад
ዛሬ ይህንን እውነት ልነግርሽ ግድ ይለኛል!ስትወጅው ችላ እያለሽ ምናልባት የሚያሳይሽ ነገር በሙሉ እየቀዘቀዘ ይሆናል።ዋናው ችግር ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ? አንቺ የምትሰጪው ፍቅርና እንክብካቤ ነው።አዎ! ሰምተሽኛል! አንቺ የምትሰጪው ፍቅር እየገፋው ነው! እውነተኛ ፍቅር ወንድን አይገፋም፣ ነገር ግን አንቺ በፍቅር ስም የምትሰሪያቸው 5 ነገሮች፣ እሱን ከመጠን በላይ ሰልችተውት እንዲሸሽ ያደርጉታል።በሴትነትሽ እንዳትከብሪ የሚያደርጉሽን 5 ስህተቶች ዛሬ እኔ እህትሽ እነግርሻለሁ።