በጎ ተጽዕኖ ፈጣሪነት
ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ
0:00 / 0:00
በጎ ተጽዕኖ ፈጣሪነት
9 просмотров · 5 дн. назад
ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ
473 подписчика
9 просмотров · 5 дн. назад
በጎ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ማለት በቃል፣ በግብር፣ በበጎ ምግባር እና በሕይወት አኗኗር የሌሎችን አስተሳሰብ፣ እምነት እና ድርጊት ወደ መልካም አቅጣጫ መለወጥ ነው። ይህም በሥልጣን ወይም በኃይል ሰዎችን ከመጫን ይልቅ፣ በቅንነት፣ በፍቅር እና በምሳሌነት የሰዎችን ልብ የማሸነፍ ጥበብ ነው።