Перейти к содержимому

የአዲስ አበባ እና የኤርትራ ጉዳይ… አስደንጋጭ ትንቢት!! የእግዚአብሔር ዕቅድ ለኢትዮጵያ | Belina Sarka Prophecy for Ethiopia

ሱፐርናቹራል | Supernatural

0:00 / 0:00

የአዲስ አበባ እና የኤርትራ ጉዳይ… አስደንጋጭ ትንቢት!! የእግዚአብሔር ዕቅድ ለኢትዮጵያ | Belina Sarka Prophecy for Ethiopia

35 474 просмотра · 1 г. назад
ሱፐርናቹራል | Supernatural
31,4 тыс. подписчиков
35 474 просмотра · 1 г. назад
በዚህ ቪዲዮ የታዋቂውን የእግዚአብሔር አገልጋይ ቄስ በሊና ሳርካ በመጽሐፋቸው የጻፉትን ራእይ እና ትንቢታዊ መልዕክት በዝርዝር እንመለከታለን። እርሳቸው ከእግዚአብሔር እንደተቀበሉት የገለጹት ራእይ ስለ አዲስ አበባና ኤርትራ፡ ስለ ኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ፣ ስለ መንፈሳዊ መነቃቃት፣ እንዲሁም ስለ ብልጽግና፣ የተናገሩትን እንመለከታለን። በመጽሐፋቸው ምን ተጽፏል? ስለ ኢትዮጵያ የወደፊት ሁኔታ ምን ተናግረዋል? ለምንስ እስከ ዛሬ ድረስ የእርሳቸው ቃል በብዙ ሰዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኖ ቀጠለ? ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው የቄስ በሊና ሳርካን ራእይ ለማስተዋወቅ እና በመጽሐፋቸው የተገለጸውን መልዕክት ለማብራራት እንጂ እንደ ተረጋገጠ እውነታ ለማቅረብ አይደለም። እያንዳንዱ ሰው ሁሉንም ነገር በቅዱስ መጽሐፍ መሠረት እንዲመረምር እና በጸሎት እንዲመለከት እናበረታታለን። እንዲህ አይነት የክርስቲያን ትምህርቶች፣ ትንቢቶች፣ ምስክርነቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንታኔዎች እና ስለ ኢትዮጵያ መንፈሳዊ ጉዳዮች የሚያቀርቡ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሱፐርናቹራል ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ፣ የደወል ምልክቱንም ይጫኑ። 👉 ስለ ቄስ በሊና ሳርካ ራእይ እርስዎ ምን ያስባሉ? 👉 ይህ ትንቢት እየተፈፀመ ነው/ይፈጸማል ብለው ያምናሉ? 👉 አስተያየትዎን በአክብሮት በኮመንት ያጋሩን። ማሳሰቢያ፦ ይህ ቪዲዮ በቄስ በሊና ሳርካ መጽሐፍ ላይ የተመሠረተ እና እሳቸው ስለ ራዕዩ የሰጡት ማብራሪያ ነው፡፡ #ከስበሊናሳርካ #በሊናሳርካ #ኢትዮጵያ #የኢትዮጵያትንቢት #አዲስአበባ #ኤርትራ #የእግዚአብሔርራእይ #የመጽሐፍቅዱስትንቢት #የክርስቲያንትምህርት #ወንጌል #መንፈሳዊመነቃቃት #ለኢትዮጵያጸሎት #የኢትዮጵያክርስቲያኖች #እየሱስክርስቶስ #የእምነትመልዕክት Subscribe:    / @supernatural.268   Thank You!!