😱ከ50 ዓመት በኋላም ያልተፈታው እንቆቅልሽ! በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ የተሰወረው ✈️አውሮፕላን! The Secret Mission That Ended Tragedy?
አለም ድንቅ ናት!=2
0:00 / 0:00
😱ከ50 ዓመት በኋላም ያልተፈታው እንቆቅልሽ! በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ የተሰወረው ✈️አውሮፕላን! The Secret Mission That Ended Tragedy?
9 598 просмотров · 1 мес. назад
አለም ድንቅ ናት!=2
33,8 тыс. подписчиков
9 598 просмотров · 1 мес. назад
ሰላም! ወደ [አለም ድንቅ ናት'] እንኳን በደህና መጣችሁ! Alem Dink Nat
🔴subscribers🔴 \ 🔴subscribe🔴#ቃሲም መካ
#ቃሲም መካ አለም ድንቅ ናት
ቪዲዮ መግለጫ (Video Description):
ፕሌን የሚለው ርዕስ ገና እንደተነሳ የብዙዎቻችን አእምሮ ላይ የሚመጣው የማሌዢያ ኤርላይንስ MH370 ቢሆንም፣ ከእሱ 53 ዓመት ቀደም ብሎ በአለማችን ላይ እጅግ አስገራሚ እና ሚስጥራዊ የሆነ ክስተት ተከስቶ ነበር። ማርች 14፣ 1962 (በፈረንጆቹ) 107 ተሳፋሪዎችን የጫነው Flight 739 አየር ላይ ሆኖ ድንገት ከአለም ተሰወረ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
የ160 ኮማንዶዎች ሚስጥራዊ ሚሽን ምን ነበር?
ከመጥፋቱ በፊት በሞተሩ ላይ የታዩት እንግዳ ምልክቶች።
መርከበኞች ሰማይ ላይ ያዩት ያ አስፈሪ ፍንዳታ እውነት የአውሮፕላኑ ነበር?
አሜሪካ ለምን ጉዳዩን ሚስጥር አደረገችው? የሚሉትን እና ሌሎች መላምቶችን በዝርዝር እናያለን።
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቤተሰቡ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ!
ምዕራፎች (Chapters):
00:00 - መግቢያ፡ አየር ላይ የተሰለበው አውሮፕላን
01:30 - የሚስጥራዊው ሚሽን ጅማሮ
03:00 - በጉዞ ላይ ያጋጠሙ የሞተር ችግሮች
05:15 - ያ 15 ደቂቃ፡ በጓም ኤርፖርት ምን ተፈጠረ?
07:00 - የመጨረሻው የሬድዮ ግንኙነት
08:50 - ፍለጋ እና የአደጋ ደውል
10:10 - የመርከበኞቹ ምስክርነት፡ ሰማይ ላይ የታየው ፍንዳታ
12:30 - ታይላንድን የሚያክል ስፋት ላይ የተደረገው አሰሳ
14:15 - ሰቦታጅ? የተሰነዘሩ መላምቶች
16:40 - አሜሪካ የሰራችው ድራማ ነው?
18:30 - ማጠቃለያ
ሰላም! ወደ [አለም ድንቅ ናት'] እንኳን በደህና መጣችሁ! Alem Dink Nat
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስገራሚ ታሪኮችን፣ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ግኝቶችን እንዲሁም
በጥልቀት ያልተመረመሩ ሚስጥራትን በዝርዝርና በጥራት ይዞላችሁ ይቀርባል። በዚህ ቻናል ምን ምን ያገኛሉ?
ሳይንስና ቴክኖሎጂ፦ የሰው ልጅን ስልጣኔ የቀየሩ ግኝቶችና የፈጠራ ውጤቶች።
ሚስጥራዊ ታሪኮች፦ እስካሁን መልስ ያልተገኘላቸውና አነጋጋሪ የሆኑ የአለማችን ክስተቶች።
አስገራሚ እውነታዎች፦ አእምሮን የሚያረኩና አዳዲስ እውቀትን የሚገበዩ ትንታኔዎች።
ሁልጊዜም ጥራቱን የጠበቀ ምስልና ድምፅ፣ እንዲሁም የተረጋገጡ መረጃዎችን በዝርዝር እናቀርባለን። እውቀትን እየገበዩ ለመዝናናት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የጉዟችን ተካፋይ ይሁኑ!
ጥራትና እውነት መመሪያችን ነው!
Thank you so much Dear Subscribers 🙏
በዚህ ቻናል አስተማሪና አስገራሚ ታሪኮችን እናቀርባለን እየተዝናናቹህ ትማሩበታላቹህ ;፤
DISCLAIMER
These videos are for educational purposes. All images and video footage used is credited within the video but copyright remains with the original owners. Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made for “fair use” for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing.
part-2= • amazing fact
@KassimMeccaofficial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📲 ከዚህ በታች ባሉት ማህበራዊ ሚዲያዎች ሊንኮች ሊገኙን ይችላሉ፦
✈️ ቴሌግራም: @Kassim432
📘 ፌስቡክ: @KassimMeccaof
🎵 ቲክቶክ: @KassimMeccaof
📸 ኢንስታግራም: @KassimMeccaof
🎬 ዩቲዩብ 1: / @alemdinknat2
🎬 ዩቲዩብ 2: / @kassimmecca
🎬 ዩቲዩብ 3: / @alemdinknat
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬