Перейти к содержимому

አምላኬ ፍቅርህ || Amlake Fikrehin | Daniel Amdemichael Lyrics

መዝሙር Tube и Kohelet Hymns

0:00 / 0:00

አምላኬ ፍቅርህ || Amlake Fikrehin | Daniel Amdemichael Lyrics

2 319 просмотров · 4 нед. назад
መዝሙር Tube и Kohelet Hymns
2 319 просмотров · 4 нед. назад
ገብተህ ከመንደሬ ከተደበቅኩበት ፍቅርህ ልቤን ገዛው እጄን እያዝክበት የሕይወትን ትርጉም የመኖርን ሚስጥር ገልጠህ አሳየኀኝ በመስቀልህ ፍቅር ምህረትህን አሳየኀኝ አሳየኀኝ ይቅርታ ሰላምን ሰጥተኀኛል አቻ የለህ ኢየሱስ የኔ ጌታ ልዘምር በደስታ ከእንግዲህ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ከወደደኝ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምሥጋናህን (ልንገር ምሥጋናህን) እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን (አባት መሆንህን) በደምህ ቀድሰህ ያለበስከኝ ጸጋህ (ያለበስከኝ ጸጋህ) ሁሌ ያዘምረኛል አኑሮኝ ከአንተ ጋር ( አኑሮኝ ከአንተ ጋር) በስምህ አምኜ ልጅህ በመሆኔ ሁልጊዜ ተመስገን እላለሁኝ እኔ (እላለሁኝ እኔ) በዜማ በቅኔ ስምክን አውጃለሁ ብዬ እየዘመርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው (ኢየሱስ ጌታ ነው) የትንሳዔው ንጉሥ የትንሳዔው ጌታ ኢየሱስ የኔ ወዳጅ የሕይወቴ አለኝታ የሕይወት ውኃ ነህ ጥሜን አርክተሃል በረሃው ሕይወቴን አለምልመኀዋል ደህንነት አግኝቻለሁ ዕዳዬ ተሰርዟል ኩነኔ በእኔ የለም አቤት ፍቅርህ ይህንን አድርጓል ክብር ለስምህ ይሁን ተትረፍርፏል ሰላሜ በደስታ ሏምልክህ ላመስግንህ ደግሜ ደግሜ አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምሥጋናህን (ልንገር ምሥጋናህን) እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን (አባት መሆንህን) በደምህ ቀድሰህ ያለበስከኝ ጸጋህ (ያለበስከኝ ጸጋህ) ሁሌ ያዘምረኛል አኑሮኝ ከአንተ ጋር ( አኑሮኝ ከአንተ ጋር) በስምህ አምኜ ልጅህ በመሆኔ ሁልጊዜ ተመስገን እላለሁኝ እኔ (እላለሁኝ እኔ) በዜማ በቅኔ ስምክን አውጃለሁ ብዬ እየዘመርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው (ኢየሱስ ጌታ ነው) ዛሬ ሰው መሆነኝ ሳስብ ይገርመኛል በደምህ ቀድሰህ የአንተ አድርገኀኛል መዳኔስ ብቻውን ተዐምር አይደለም ወይ በአንተ መመረጤስ ብርሃንን እንዳይ ለአምልክህ ተሰጥቼ በሙሉ ልቤ ልቀኝ ቃልህን ላሰላስለው በእውነት ልኑር አንተ እንዳስተማርከኝ ቅንነት ልቤን ይውረስ ልኑር እንደምትወደው አምልኮዬ ንጹህ ይሁን ምሥጋናዬም አንተ ምታሸተው ለአምልክህ ተሰጥቼ በሙሉ ልቤ ልቀኝ ቃልህን ላሰላስለው በእውነት ልኑር አንተ እንዳስተማርከኝ ቅንነት ልቤን ይውረስ ልኑር እንደምትወደው አምልኮዬ ንጹህ ይሁን ምሥጋናዬም አንተ ምታሸተው አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምሥጋናህን (ልንገር ምሥጋናህን) እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን (አባት መሆንህን) በደምህ ቀድሰህ ያለበስከኝ ጸጋህ (ያለበስከኝ ጸጋህ) ሁሌ ያዘምረኛል አኑሮኝ ከአንተ ጋር ( አኑሮኝ ከአንተ ጋር) በስምህ አምኜ ልጅህ በመሆኔ ሁልጊዜ ተመስገን እላለሁኝ እኔ (እላለሁኝ እኔ) በዜማ በቅኔ ስምክን አውጃለሁ ብዬ እየዘመርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው (ኢየሱስ ጌታ ነው)