በዩቲ ክችን is liveበኤምባሲው ውሎ፣ በኤምባሲ መጉላላትና የዶሮ ካሪ አሰራር
በዩቲ ክችን
0:00 / 0:00
በዩቲ ክችን is liveበኤምባሲው ውሎ፣ በኤምባሲ መጉላላትና የዶሮ ካሪ አሰራር
453 просмотра · Трансляция закончилась 2 дн. назад
በዩቲ ክችን
849 подписчиков
453 просмотра · Трансляция закончилась 2 дн. назад
ሰላም ሰላም ውድ የ'በዩቲ ኪችን' ቤተሰቦች! እንኳን ደህና መጣችሁ።
ዛሬ እንግዲህ በኤምባሲው ቆይታዬ የደረሰኝ ውሎና መጉላላት እያጫወኳችሁ፣ ከጎኑ ደግሞ በጣም ጣፋጭ እና አሰራሩ ቀላል የሆነ ልዩ የዶሮ ካሪ (Chicken Curry) አሰራር አብረን እናያለን።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው አብራችሁኝ ቆዩ፤ ለምታሳዩኝ ፍቅርና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለሁ!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like, Share እና Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ። ሀሳብና አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ!