😴 በ 10 ደቂቃ እንቅልፍ ይወስዳችኃል - መሳጭ የእንቅልፍ ሰዐት ትረካ! / bedtime story #bed #ትረካ #ethiopia #viral #sleep
Leza tereka
0:00 / 0:00
😴 በ 10 ደቂቃ እንቅልፍ ይወስዳችኃል - መሳጭ የእንቅልፍ ሰዐት ትረካ! / bedtime story #bed #ትረካ #ethiopia #viral #sleep
2 355 просмотров · 2 нед. назад
Leza tereka
7,29 тыс. подписчиков
2 355 просмотров · 2 нед. назад
ውድ አድማጮጫችንን እንዴት አመሻችሁ?በዛሬው የእንቅልፍ ሰዐት ትረካችን የምድራችንን ውብ ተፈጥሮዎች እንጎበኛለን።
➔ ህቪትሰርኩር በሰሜን ምዕራብ አይስላንድ ልሳነ ምድር ምስራቃዊ የባህር ዳርቻ ላይ የሚገኝ 15 ሜትር ቁመት ያለው አስደናቂ የባሳልት ድንጋይ ክምችት ነው
➔ ኦልድ ማን ኦፍ ስቶር በስኮትላንድ አይል ኦፍ ስካይ ደሴት ላይ የሚገኝ 55 ሜትር ርዝመት ያለው ታዋቂ የተፈጥሮ ድንጋይ ምሰሶ ነው።
➔ ናቫጊዮ ቢች በግሪክ ዘኪንቶስ ዳርቻ ላይ የሚገኝ ድንቅ ቦታ ነው።
➔ ካፓዶኪያ በመካከለኛው አናቶሊያ ቱርክ የሚገኝ አስደናቂና ታሪካዊ ክልል ነው። ይህ ቦታ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዓመታት በፈጀ የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ እና የአየር መሸርሸር ምክንያት በተፈጠሩት ተረት መሰል ጭስ ማውጫዎች በሚባሉ ልዩ የድንጋይ ቅርጾች፣ በከርሰ ምድር ከተሞች ይታወቃል።
➔ የደረንኩዩ የከርሰ ምድር ከተማ እስከ 85 ሜትር ጥልቀት ያለው እና በአንድ ወቅት እስከ 20,000 ሰዎችን መሸሸግ የሚችል እጅግ አስደናቂ የከርሰ ምድር ቦታ ነው።
➔ ኢቹሳር ካስል የካፓዶኪያን ሙሉ ገጽታ በ 360 ዲግሪ ለመመልከት የሚያስችል የተፈጥሮ ድንጋይ ምሽግ ነው።
➔ ሶኮትራ ደሴት ወጣ ገባ መልክአ ምድሯ እንግዳ ዛፎችና በኮራል የተሞሉ ውሃዎች ሶኮትራንን ሕያው ማራኪ ደሴት ያደርጓታል።
➔ ዣንግጂያጂ በአለም ላይ ካሉ እጅግ አስደናቂ የተፈጥሮ ድንቆች አንዱ ሲሆን ፣ በፊልም ታሪክ ትልቅ ስኬት ያስመዘገበው የአቫታር ፊልም ላይ የሚታዩት ተንሳፋፊ ተራሮች የተሰሩት ይህንን ቦታ መነሻ በማድረግ ነው።
➔ ዳናኪል ዲፕሬሽን በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ምስራቅ በአፋር ክልል የሚገኝ እጅግ ሞቃታማ ፣ ዝቅተኛ እና አስገራሚ የተፈጥሮ ድንቆች አንዱ ነው።
➔ ኤርታ አሌ
➔ የአሳሌ እና አፍሬራ የጨው ሀይቆች
➔ቫሌ ደ ላ ሉና በቺሉ አታካማ በረሃ ውስጥ የሚገኝ አስደናቂ ቦታ ነው።
ለዛ ትረካ 🎤
ለጆሮ ሚስማማ 🎶