ነገዬ| BEREKET MEGERSA||በረከት መገርሳ ||2026 NEW AMAZING PROTESTANT SONG|this week @BereketTesfayeOffical
DEMASKO
0:00 / 0:00
ነገዬ| BEREKET MEGERSA||በረከት መገርሳ ||2026 NEW AMAZING PROTESTANT SONG|this week @BereketTesfayeOffical
29 036 просмотров · 13 дн. назад
DEMASKO
282 подписчика
29 036 просмотров · 13 дн. назад
ነገዬ|Negeye Bereket megersa
New Amharic gospel song
ነገዬን አስቤ እነደምሰጥ ለማን
ተጨንቄ ሳለው የነፍስ ምጥ ይዞኝ
አማረጭ ስፈልግ ከውድቀት ለማምለጥ
መፍትሄ በሌለበት ብዙ ጠናቼ እደጅ
ግን ለጌታ እንድጥል መፅሀፍ ሲነግረኝ
የሚያፀና እውነት ለነፍሴ በራልኝ
ከአለም ተጣለው የምድሩ መረረኝ
ከትላቴ ይልቅ ነገዬ ሲያምርልኝ
የስጋቴን ታንኳ አስምጦ ውጦታል
ነገዬ ስል ሁሌ ኢየሱስ ይቀድማል
የለም የገዘፈ በፍርሀቴ ጎልቶ
አለ ስል መኖሩ እውነቴን አጥርቶ
ነጎድጓድ አውርዶ ተስፋዬን ሊያዝለው
ቢከብድ ውሽንፍሩ እምነቴን አባሰው
ከንቱ ነው ምርኩዙ ሊጠለኝ የማለ
ከትግሉ ቀድሞ ሽንፈቱን አመነ
በነፍሴ ያመንኩት አምላኬ ስላለ
የእምነቴን ካሳማ አፅንቶ አስቀረ
ወጀብ መናወጤን በመኖሩ ሻረ
ይዞኛል እንዳልኩት እጄ በእጁ ዋለ
ባላምንህ እነኳን ስቼ ለመታመን የታመንህ
ከፀጉሬ አንዲቱ እነዳትወድቅ ቆመህ
ስታበጅ ነገዬን ስትሰራ በብዙ
አልፈራም የፊቱን ባይኔ መደብዘዙ
Music Arrangement:ROBEL DAGNE
Mixing&Mastering : ROBEL DAGNE
Cinematography,Editing &Color: EFTAH TSEGAYE
Directed BY: BEREKET GRMA EFTAH TSEGAYE
#god #habesha #life #newethiopianmezmur #spirit #song #ethiopia # #god #habesha #life #spirit #newethiopianmezmur #ethiopia protestant @BereketTesfayeOffical @zeritu_kebede @azebhailuofficial @cj