Перейти к содержимому

አርሰናል 0-3 ብራይተን | አሰቃቂ ሽንፈት እና የአርሰናል ደጋፊዎች ቁጣ! 🚨😱

fan zone ኢትዮጲያ

0:00 / 0:00

አርሰናል 0-3 ብራይተን | አሰቃቂ ሽንፈት እና የአርሰናል ደጋፊዎች ቁጣ! 🚨😱

100 просмотров · 8 дней назад
fan zone ኢትዮጲያ
164 подписчика
100 просмотров · 8 дней назад
ሰላም የፋን ዞን ኢትዮጵያ ቤተሰቦች! አርሰናል ከብራይተን ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 በሆነ ያልተጠበቀ ሰፊ ውጤት ተሸንፏል! ከጨዋታው በኋላ የተሰበሰቡትን የአርሰናል ደጋፊዎች የቁጣ፣ የብስጭት እና የትችት የቲክቶክ ቪዲዮዎች አዘጋጅተንላችኋል። ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እና Share በማድረግ አግዙን፤ ለተጨማሪ የስፖርት መረጃዎች Subscribe ማድረጉን አትርሱ! ​በአርሰናል ሽንፈት እና አፈጻጸም ላይ ያላችሁን አስተያየት ኮሜንት ላይ ፃፉልን👇 ​#Arsenal #Brighton #ArsenalvsBrighton #PremierLeague #AFC #Gunners #አርሰናል #ብራይተን #ስፖርት #ArsenalFanReaction