አርሰናልን የቻለ ይድረስበት ! 14 ዓመት የተናፈቀው ድል ! የመድፉ ጠንካራ የሻምፒዮንነት መልዕክት !ሊቬ የተሸነፈው በአርሰናል ጥንካሬ ወይስ በራሱ ድክመት?
Sheger Sport With Abebe Gidey
0:00 / 0:00
አርሰናልን የቻለ ይድረስበት ! 14 ዓመት የተናፈቀው ድል ! የመድፉ ጠንካራ የሻምፒዮንነት መልዕክት !ሊቬ የተሸነፈው በአርሰናል ጥንካሬ ወይስ በራሱ ድክመት?
12 114 просмотров · 1 дн. назад
Sheger Sport With Abebe Gidey
112 тыс. подписчиков
12 114 просмотров · 1 дн. назад
አርሰናል በሚገርም የመከላከል ጥንካሬ እና ጨዋታ ሊቨርፑልን አሸንፏል።
ሊቨርፑል 17 ሙከራ አደረገ ግን ምንም ኢላማውን አልጠበቀም።
አርሰናል ለ አስራ አራት ዓመት በአንፊልድ ጨዋታ ማሸነፍ አቅቶት የነበረ ቢሆንም ትናንት ግን ታሪክ ቀየረ።
ዴክላን ራይስ የአርሰናል መልክ በመሆን ታሪክ እየሰራ የሚገኝ ጀግና ነው።አምስት አሲስትም እስካሁን አለው።
እነዚህን እና ሌሎች ጉዳዮችን እንመለከታለን።