Перейти к содержимому

🟢 በዓታ ለማርያም _ ቅዱስ ፋኑኤል 🟡 ጥቅምት 3 ዉዳሴ ማርያም ድርሳን ስንክሳር 🔴 Drsane ፋኑኤል | theotokos media

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media и Mahder Media //ማህደር ሚዲያ

0:00 / 0:00

🟢 በዓታ ለማርያም _ ቅዱስ ፋኑኤል 🟡 ጥቅምት 3 ዉዳሴ ማርያም ድርሳን ስንክሳር 🔴 Drsane ፋኑኤል | theotokos media

18 182 просмотра · 23 ч назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media и Mahder Media //ማህደር ሚዲያ
18 182 просмотра · 23 ч назад
📌 ርዕስ፦ ጥቅምት 03 የበዓታ ለማርያም ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል እንዲሁም የፍልሰታ ፆም 3 ተኛ ቀን - ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን ገድል እና የዉዳሴ ማርያም ፀሎት| Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው፦ በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ጥቅምት 03 ቀን የእናታችን የቅድስት በዓታ ማርያም የቅዱስ ፋኑኤል ሊቀ መላእክት እና የፃድቃን አባቶቻችንን ወርሓዊ እና አመታዊ በዓልን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ የቅዱሳኑን ተጋድሎ እና ፅናት ለሰው ልጆችም ያላቸዉን ተራዳኢነት እና ፀሎት በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት በቅዱሳኑ አማላጅነት ለምታምኑና በረከታቸዉን ለምትሹ ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ነው። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ፦ ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ መሆኑንና በ AI ያልተሰራ። ጽሑፍ (Script)፦ የስንክሳር እና እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ገድላት እና ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ በቴዎቶኮስሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #በዓታ ማርያም #ቅዱስ ፋኑኤል #ጥቅምት 3 #TheotokosMedia#ዉዳሴ ማርያም #ድርሳነ ፋኑኤል #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #TheotokosMedia #Ethiopia#Orthodox #beata maryam #tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ# kidus fanuel #ፆመ ፍልሰታ