Перейти к содержимому

ክፍል-2 የተዋጉዋችሁን ክፉዎች ሁሉ በእግዚያብሄር የፍርድ ዙፋን ስር የሚጥሉላችሁ 4 ተአምራዊ ጸሎቶች 4 judgmental prayers #Bible #prayer

Abiyah tube

0:00 / 0:00

ክፍል-2 የተዋጉዋችሁን ክፉዎች ሁሉ በእግዚያብሄር የፍርድ ዙፋን ስር የሚጥሉላችሁ 4 ተአምራዊ ጸሎቶች 4 judgmental prayers #Bible #prayer

16 553 просмотра · 6 мес. назад
Abiyah tube
10,9 тыс. подписчиков
16 553 просмотра · 6 мес. назад
ይህ ቪዲዮ ቀድሞ ጠንቅዋይ የነበረች እና አሁን አማኝ የሆነች...ክርስትያኖችን ሲዋጉ በነበረበት ዘመን ሁሉ ኢጅግ የሚፈሩትን እና ስራቸውን ሲፈራርስባቸው የነበረው 4 ተአምራዊ የጸሎት አይነቶችን ያጋለጠችበትን ክፍል 2 ምስክርነት ነው ያቀረብኩላችሁ። ይህ ቪዲዮ በዚህች እህት ምስክርነት ላይ የተመረኮዘ ሆኖ ቪዲዮው ሙሉ በሙሉ እንደ አዲስ በአቢያ ቻናል የተዘጋጀ እና ለአማርኛ ተናጋሪ ማህበረሰባችን በሚመች መልኩተሻሽሎ የተተረጎመ ፤ ሃሳቦች የተንጸባረቁበት፤ ተያያዥ ጥቅሶች የታከሉበት ድንቅ መንፈሳዊ ትምህርት ነው። ይህንን የ Abiyahን ቻናል SUBSCRIBE , share እና Like እንዲያደርጉ በጌታ ፍቅር ተጋብዛቹሃል፡፡ This video is part-2 of a condensed translation based on testimony inspired by an ex-witch about the four judgmental prayers that witches fear the most. This video is fully recreated through my own narration, analysis and visuals that match the content . Full video here at Abiyah Tube Please kindly SUBSCRIBE, the channel; Share and Like this video. , #four judgmental prayers. #Court of Heaven #condensedtranslation #Amharic #Bibleverse #prayer #fullvideo Join this channel to get access to perks:    / @abiyahtube