Перейти к содержимому

Rahel Alemayehu “ከእግሮችህ ስር” "Ke Egrocheh Sir" New Ethiopian Gospel song 2026

Rahel Alemayehu

0:00 / 0:00

Rahel Alemayehu “ከእግሮችህ ስር” "Ke Egrocheh Sir" New Ethiopian Gospel song 2026

310 558 просмотров · 5 месяцев назад
Rahel Alemayehu
34,8 тыс. подписчиков
310 558 просмотров · 5 месяцев назад
መዝሙረ ዳዊት 73:28 ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል Music arrangement -Yohanes sisay Bass guitar- yohanes sisay Acoustic and lead guitar - kalab tekil Drum - mintesnot biniyam Chior - kingdom sound Mixing- Robel dagne ብመጣ ወደ አንተ ምክርህን ብሰማ ከድካሜ አርፌ ብቆይ ካንተ ጋራ ከእግሮችህ ስር ብጥል ብዙ ያጎበጠኝን ያ ነው የሚበጀኝ ብሆን ከእግርህ ስር የሚሻለው መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን የሚበጀዉ መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን መልካም እድል ያ ነው ከእግሮችህ ስር መሆን የልብህን ሀሳብ ፈቃድህን ማወቅ ደስታ ይሆን መስሎኝ በፊትህ ስባክን ከማይወሰድ እድል እንዳልጎል ከእግርህ ስር እንዳልቀር ከእቅፍህ መድሃኒት ነህ ለሁሉ የህይወት ቃል ያለህ ከእግሮችህ ስር ልቀመጥ ከእቅፍህ መድሃኒት ነህ ለሁሉ የህይወት ቃል ያለህ ከእግሮችህ ስር ልሰንብት ከእቅፍህ የሚሻለው መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን መርጫለሁ መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን እልፍ እንድልብህ ከዚህ አለም ግርግር የከበደኝ ሸክሜ እንድጥል ከእግርህ ስር እግሮቼ ይፈጥናሉ አንተ ወደ አለህበት ለነፍሴ ምክርህ ከምመግብበት ስርዓት ካለበት ሸክሜን ከእግሬ በታች አራግፈዋለሁ ከእግሮችህ ስነሳ ድኜ እቀራለሁ ሸክሜን ከእግሬ በታች አራግፈዋለሁ ከእግሮችህ ስነሳ ድኜ እቀራለሁ የሚሻለው መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን መርጫለሁ መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን ብወድቅ እንኳን ዳግሞ ያቆመኛል ለእግሮቼ መንገድን ያስተምራል ወዴት እሄዳለሁ ካንተ ርቄ መነሻዬ እኮ ነህ የድል ቀኖቼ ወዴት እሄዳለሁ ካንተ ርቄ መነሻዬ እኮ ነህ የድል ቀኖቼ የሚሻለው መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን መርጫለሁ መሆን ካንተ ጋራ መሆን የሚበጀው መሆን ከእግሮችህ ስር መሆን