Перейти к содержимому

በቀል ወይስ ይቅርታ? ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 288 Khemis Mishit

Minber TV

0:00 / 0:00

በቀል ወይስ ይቅርታ? ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 288 Khemis Mishit

4 124 просмотра · 7 ч назад
Minber TV
853 тыс. подписчиков
4 124 просмотра · 7 ч назад
ትላንት በጭካኔ ወደ ጉድጓድ የወረወራቸው ልብና፤ በለጋ ዕድሜያቸው ለሞት አሳልፎ የሰጣቸው ጨካኝ እጅ ከዕለታት በአንዱ ቀን እርዳታ ፍለጋ ከፊት ለፊታቸው ተዘርግቷል፡፡ እናንተ በተበዳይ ቦታ ብትኾኑ ምን ታደርጉ ነበር? ከበቀል ይልቅ በሰው አቅም ብቻ የማይደረስበት የሚመስለውን አስደናቂ ይቅርታ ማድረግ የቻሉት ነቢዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) የህይወታቸው እያንዳንዱ ርምጃ በአያሌ ትምህርቶች የተመላ መኾኑን ያወሳንበትን ቀጣይ ክፍል ይዞ ኡስታዝ በድር ሁሴን ከኛ ጋር በሚያስገርሙ ሓሳቦች ቆይታ ያደርጋል፡፡ ተወዳጁ ሸይኻችን ሳምንት የጀመሩትን የዒልምና የዑለሞች ክብር የተመለከቱ ቀጣይ ሐሳቦችን በማንሳትና፤ በሃገራችን ለዒልም ክብር የሰጡ አንድ አባት በህይወታቸው የገጠማቸውን የተለየ ነገር ከታሪክ እየጠቀሱ ያስተዋውቁናል፡፡ ለይሉ ጁምዓ ነው! ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!! #ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ክብር_ለዓሊሞች  #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን  #ነብዩላህ_ዩሱፍ  #ሸይኻችን #በቀል_ወይስ_ይቅርታ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv1   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com