Перейти к содержимому

አቡነ ጎርጎሮዮስ live  💞 ንግሥ መዝሙር ❗️ስብከት❗️ ምህላ ❗️ቀጥታ ከቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 24/2019//የንግሥ ጉባኤ

ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media

0:00 / 0:00

አቡነ ጎርጎሮዮስ live  💞 ንግሥ መዝሙር ❗️ስብከት❗️ ምህላ ❗️ቀጥታ ከቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 24/2019//የንግሥ ጉባኤ

312 просмотров · Трансляция закончилась 3 дн. назад
ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media
98 подписчиков
312 просмотров · Трансляция закончилась 3 дн. назад
አቡነ ጎርጎሮዮስ live  💞 ንግሥ መዝሙር ❗️ስብከት❗️ ምህላ ❗️ቀጥታ ከቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 24/2019//የንግሥ ጉባኤ አቡነ ጎርጎርዮስ ዘላዕላይ ግብፅ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት በየዓመቱ መስከረም 24 ቀን ዕረፍታቸው የሚታሰብ ታላቅ ጻድቅና ገዳማዊ አባት ናቸው። #አቡነ_ጎርጎሪዮስ_ዘላዕላይ #fasica_media #AbuneGorgorios እንኳን ወደ ፋሲካ ሚዲያ በሰላም መጡ! “ፋሲካ ሚዲያ — ከጨለማ ወደ ብርሃን!” ፋሲካ ሚዲያ ከተለያዩ ታሪካዊ ቅዱሳን ገዳማትና አድባራት የሚከናወኑ መንፈሳዊ መርሃ-ግብሮችን፣ የወንጌል ስብከቶችንና ልብን የሚያሳርፉ ምስጋናዎችን በቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ወደ እርስዎ ቤት የሚያደርስ መንፈሳዊ ሰርጥ ነው። በተለይ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ምዕመናን የቅዱሳን ቦታዎችን ረድኤትና ድባብ በምስልና በድምፅ ጥራት በማቅረብ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንተጋለን። ርቀት ሳይበግረው የገዳማቱን በረከት ከቤትዎ ሆነው ይሳተፉ ዘንድ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤” (ቆላስይስ 3:16) #SUBSCRIBE #LIKE #eotc #eotcmk #fasicamedia