ሀገር መክዳት የተለመደ ሆኗል
Ahadu News 24
0:00 / 0:00
ሀገር መክዳት የተለመደ ሆኗል
1 424 просмотра · 7 дн. назад
Ahadu News 24
75,5 тыс. подписчиков
1 424 просмотра · 7 дн. назад
በዛሬው አሐዱ መድረክ ፕሮግራማችን በሀገራችን ኢትዮጵያ ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ጥልቅና ወሳኝ ውይይት ሰንደናል፤፤
በውይይታችንም፦
• በቅርቡ በትግራይ ክልል ተከሰቶ በነበረው ጦርነትና ግጭት አላስፈላጊነት፣
• የውጭ ኃይሎች ጣልቃ-ገብነት በሚፈጥረው አደጋና የዜጎች የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም እና ሉ ሉዓላዊነት የማስከበር ኃላፊነት፣
• በትግራይ ክልል አዲስ የተዋቀረው የባለአደራ አስተዳደር እያከናወናቸው ባሉ የሰላም ማስከበር፣ የልማትና የመልሶ ማቋቋም ስራዎች፣
• እንዲሁም በሀገራችን የቀጣይ ሁኔታዎች እና ተደጋገሚ የሰላምና የጦርነት ዑደት (አዙሪት) ዙሪያ በስፋት ተመካክረናል።
ለዚህ ውይይት ደግሞ የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዥ በመሆን በሀገር ውስጥና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላይ ካካበቱት ሰፊ ልምድ ባሻገር፣ «አዙሪት፤ የኢትዮጵያ እና ጦርነት ፍቺ የሚያስፈልገው ጋብቻ» የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ ከሆኑት ሌተናል ጀነራል ዮሐንስ ገብረመስቀል ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ የቃለ ምልልስ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን!
#ahaduradio #AhaduNews #AhaduPolitics #AhaduTV #Ethiopia #EthiopianNews #AddisAbaba #HornOfAfrica
#AhaduMediaAhadu News & Politics is an official digital broadcast extension of AHADU-TM (Television Network). It operates as a dedicated media platform focused on shifting the dynamics of the media landscape by delivering up-to-date current affairs, political reporting, and investigative coverage.
Backed by a nationwide network of affiliate stations and seasoned media professionals, the channel prioritizes deep analytical programming on regional governance, socio-political dynamics, and community-driven stories. Its content primarily aims to keep its audience informed with credible, timely news updates and structured debates regarding contemporary political matters.
You can visit and follow the channel directly here: Ahadu News & Politics Channel