ወሃብያ፣ አህባሽ፣ ሱፊ ተብሎ መጠራራት ይቻላል? | ኢማምን ተከከትሎ የማይሰገድባቸው ምክንያቶች ምንድናቸው?|የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ | Nejashi Media
Nejashi Media
0:00 / 0:00
ወሃብያ፣ አህባሽ፣ ሱፊ ተብሎ መጠራራት ይቻላል? | ኢማምን ተከከትሎ የማይሰገድባቸው ምክንያቶች ምንድናቸው?|የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ | Nejashi Media
253 просмотра · 1 месяц назад
Nejashi Media
756 подписчиков
253 просмотра · 1 месяц назад
እንኳን ወደ Nejashi Media በሰላም መጣችሁ!
በዛሬው የፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራማችን ከኡስታዝ ሼህ ፈክሩዲን ሙሐመድ ራዚ ፣ ሼህ አቡሰፏን እና ወንድም አብዱሰታር ጋር በጥቃቅን እና አስፈላጊ የእስልምና ህግጋትና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ሰፊ ማብራሪያ ይዘንላችሁ ቀርበናል::
በዚህ ቪዲዮ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
1. ወሃብያ፣ አህባሽ፣ ሺዓ፣ ሱፊ ወዘተ... በሚሉ ስሞች መጠራራት በኢስላም ይቻላል ወይ?
2. አንዲት ሚስት የባሏን ሀቅ ሙሉ በሙሉ እየጠበቀች እና ምንም ጉድለት ሳይኖርበት ሁለተኛ ሚስት ቢገባ ፍቺ መጠየቅ ትችላለች ወይ?
3. አንድን ኢማም ተከተሎ የማይሰገድባቸው ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
ቪዲዮውን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ!
#NejashiMedia #የፈትዋ_ጥያቄ_እና_መልስ #ኢስላማዊ_ትምህርት #ሼህ_ፈክሩዲን #ፈትዋ #እስልምና #የሙስሊም_ሕይወት #EthiopianMuslims #AmharicDawa #IslamicQandA #EthioMuslims #Dawa #ShakFekrudinMuhammedRazi #Abdusetar #shakAbusefwan