ድንቅ ሃይል የሚሰጠው ተአምረኛው አበባ 🌺
Zagol Recaps
0:00 / 0:00
ድንቅ ሃይል የሚሰጠው ተአምረኛው አበባ 🌺
56 388 просмотров · 4 месяца назад
Zagol Recaps
17,1 тыс. подписчиков
56 388 просмотров · 4 месяца назад
ዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብነው ፊልም እጅግ አስገራሚና ልብ አንጠልጣይ ነው። ፓወር ያላቸው እንደ ንጉስ፣ ፓወር የሌላቸው ደግሞ እንደ ቆሻሻ የሚቆጠሩበት አደገኛ ዓለም! የሰው ልጅ በሁለት ጎራ ተከፍሎ 90 በመቶው ልዩ ኃይል ሲኖረው፣ የቀረው 10 በመቶ ግን እንደ ዝቅተኛ ፍጡር የሚታይበት አስጨናቂ ጊዜ ነው። ሊዮን እና ክሎይ የተባሉ ሁለት ወጣቶች ይህንን ኢ-ፍትሃዊ አሠራር ለመለወጥና የሰዎችን እኩልነት ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የሞት ሽረት ትግል በዛሬው ሪካፕ እንመለከታለን። ፊልሙን እስከመጨረሻው በመመልከት በሴናተር ፍራንክ የተሸሸገውን አስደንጋጭ ምስጢር አብረን እንወቅ!
🎉 ታላቅ የምስራች! 3,000 ሰብስክራይበር ደርሰናል! 🎉
ውድ የZagol Recaps ቤተሰቦች፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 3,000 በላይ ሰብስክራይበር በመሙላት ላሳያችሁት ታላቅ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን! ይሄ ስኬት የናንተም ጭምር ነው። አሁን ግባችን ወደ 4,000 ቤተሰብ ማደግ ነው፤ ለዚህ ደግሞ ቪዲዮውን ላይክ በማድረግ፣ ሰብስክራይብ በማድረግና ለጓደኞቻችሁ በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን። የናንተ አስተያየት ለኛ ትልቅ ብርታት ነው!
#ZagolRecaps #AmharicRecap #MovieExplainAmharic #SciFiMovie #GeneticsVsSpecials #PowerlessHero #EthiopianYouTube #የፊልምታሪክ #ዛጎልሪካፕስ #ፊልምበአማርኛ #ልዩኃይል #እኩልነት #ሊዮንእናክሎይ #ጀግንነት #3kSubs #አስደሳችታሪክ #የፊልምሪካፕ #አማርኛ #ኢትዮጵያ #MovieRecap2026 #DystopianWorld #PowerAndEquality #ActionMovieAmharic