Перейти к содержимому

90% የአዲስ ዓመት ዕቅዶች ለምን ይወድቃሉ? አእምሮን ፕሮግራም የማድረግ የስነ-ልቦና ጥበብ | Neuroscience

ዋርካ ጥበብ | Warka Tibeb

0:00 / 0:00

90% የአዲስ ዓመት ዕቅዶች ለምን ይወድቃሉ? አእምሮን ፕሮግራም የማድረግ የስነ-ልቦና ጥበብ | Neuroscience

406 просмотров · 1 день назад
ዋርካ ጥበብ | Warka Tibeb
3,53 тыс. подписчиков
406 просмотров · 1 день назад
90% የአዲስ ዓመት ዕቅዶች እስከ ጥቅምት ይሞታሉ። ምክንያቱ ሰንፈህ አይደለም። የሰው ልጅ አእምሮ የሚሰራበትን የኒውሮሳይንስ ህግ ስለጣስክ ነው! ፍላጎት (interest) አለህ፣ ነገር ግን ቁርጠኝነት (commitment) የለህም። የድሮውን የማማረር፣ የይሉኝታ እና የፍርሃት ታሪክ ሰብረህ፣ አእምሮህን አዲስ ነገር ለመማር ክፍት በማድረግ (Brain Plasticity) የማይገታ የፋይናንስ እና የአእምሮ ሌቨሬጅ (Leverage) የምትገነባበትን ስልት እንፈትሻለን። በዚህ ቪዲዮ፦ • ለምን ዕቅድን በመጻፍህ ብቻ እንደ ጨረስክ እንደሚሰማህ (dopamine) • ያሮጌው ታሪክህ አዲሱን ዕቅድ እንዴት እንደሚገድል • Brain plasticity — አእምሮህ መቀየር ይችላል • ስኮት vs አሙንድሰን — 32 ኪ.ሜ በየቀኑ • የአዲሱ አመት ስርዓት፦ ዕይታ፣ እድገት፣ መጽናት፣ ተማሪነት ⏱ የቪዲዮው ክፍሎች / Chapters/ Time Stamps ፦ 00:00 - መግቢያ ፡ The Race to the Pole 03:25 - ክፍል 1 ፡ ያንተ የተደበቀ ታሪክ (Your Hidden Story) 05:16 - ክፍል 2 ፡ የአእምሮ ፕላስቲሲቲ (Brain Plasticity) 07:54 - ክፍል 3 ፡ የአዲሱ አመት ስትራተጂ - ዕይታ፣ እርምጃ፣ እና ሌቨሬጅ 10:54 - ክፍል 4 ፡ የ"ተማሪነት" ዲስፕሊን (Leverage & Reorienting) 13:39 - ማጠቃለያ ፡ በሞራል አትመራ - ሞራልን አቃጥለው! 🔔 አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲወጡ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ! #አዲስአመት #እንቁጣጣሽ #Enkutatash #EthiopianNewYear #AmharicMotivation #ዕቅድ #Mindset #ቁርጠኝነት #Neuroscience #2019 #SelfDevelopment #Ethiopia #Resolution #BrainPlasticity #ዲያስፖራ #WarkaTibeb#psychology #Stoicism #PersonalDevelopment #BuildLeverage #MentalToughness Almost in F - Tranquillity by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. https://creativecommons.org/licenses/...