ክፉ ትምክህት: ያዕቆብ ክፍል 29
Evangelist Yared Tilahun
0:00 / 0:00
ክፉ ትምክህት: ያዕቆብ ክፍል 29
9 491 просмотр · Трансляция закончилась 4 г. назад
Evangelist Yared Tilahun
69,8 тыс. подписчиков
9 491 просмотр · Трансляция закончилась 4 г. назад
“አሁንም፦ ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን የምትሉ እናንተ፥ ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና። ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና። በዚህ ፈንታ። ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል። አሁን ግን በትዕቢታችሁ ትመካላችሁ፤ እንደዚህ ያለ ትምክህት ሁሉ ክፉ ነው። እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው።” ያዕ. 4፥13-17