Перейти к содержимому

1 ግራሙ 62 ትሪሊዮን ዶላር! የዓለማችን ውዱ እና አደገኛ ቁስ (Antimatter)

Nanometa

0:00 / 0:00

1 ግራሙ 62 ትሪሊዮን ዶላር! የዓለማችን ውዱ እና አደገኛ ቁስ (Antimatter)

279 просмотров · 2 месяца назад
Nanometa
270 подписчиков
279 просмотров · 2 месяца назад
በዓለማችን ላይ 1 ግራሙ ብቻ 62 ትሪሊዮን ዶላር የሚያወጣ እጅግ ውድ እና አደገኛ ቁስ እንዳለ ያውቃሉ? ይህ ቁስ አንታይ-ማተር (Antimatter) ይባላል። ከእሱ ጥቂት ግራም ብቻ ቢኖረን መላውን ዓለም ለዓመታት የሚያበራ ኃይል ማመንጨት እንችላለን፤ ነገር ግን ከተራ ቁስ (Matter) ጋር ከታከከ የሚፈጥረው ፍንዳታ ከአቶሚክ ቦምብ በላይ አውዳሚ ነው።በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን እናያለን፦አንታይ-ማተር (Antimatter) ምንድነው? በቀላል ምሳሌለምን ይሄን ያህል ተወደደ? የሳይንቲስቶች ፈተናማተር እና አንታይ-ማተር ሲገናኙ ምን ይፈጠራል? (Annihilation)ሳይንሱ ወደፊት አንታይ-ማተርን ለምን ይጠቀመዋል?ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! አስተያየትዎን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን። #antimatter#PhysicsAmharic #የሳይንስምስጢር #SpaceScience #አጠቃላይእውቀት #QuantumPhysics #ScienceEthiopia #MostExpensiveSubstance #የፊዚክስአስገራሚግኝት #YouTubeEthiopia