Перейти к содержимому

"ለትዳር መፍረስ 95% ሚናውን የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው!" የትዳር አማካሪ ሰላም ተስፋዬ

Misale Podcast (ምሳሌ)

0:00 / 0:00

"ለትዳር መፍረስ 95% ሚናውን የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው!" የትዳር አማካሪ ሰላም ተስፋዬ

1 441 просмотр · 12 дн. назад
Misale Podcast (ምሳሌ)
768 подписчиков
1 441 просмотр · 12 дн. назад
ርዕስ:-ለትዳር መፍረስ 95% ሚናውን የሚጫወቱት ሴቶች ናቸው ! 👉ለባል የሚገባውን ክብር መስጠት 👉ባሌን አምነዋለሁ 👉ዱርይነት ውስጥ የነበረውን ባሌን ቀይሬዋለሁ 👉የባሌ ቤተሰቦች በጣም ይወዱኛል 👉ብዙ ፈተና ውስጥ ነበርን 👉በሀይለኝነቴ ብቀጥል ትዳሬን አጣው ነበር ትዳር ብዙ ፈተናዎች ሊያጋጥሙት የሚችል ህይወት ሲሆን ለትዳር መዝለቅ ባልም ሚስትም እኩል ሀላፊነት ሊኖራቸው ይገባል።ያደግንበት ቤተሰብ ወይም ማህበረሰብ ትዳራችን ላይ በጎም መጥፎም ተጽህኖ ይኖረዋል።ጥሩ ትዳር መመስረት የሚቻለው በመነጋገር ችግሮችን በግልጽ በመነጋገር ነው።ሚስቶች ብዙ ጊዜ ለትዳራቸው መፍረስ 95% ሚና ይኖራቸዋል።ሚስቶች የባሎቻቸውን መጥፎ በሀሪ ለመቀየር ትግል ቢያደርጉም በሴቷ ችሎታና አቅም ላይ የተመሰረተ ይሆናል።ባለትዳሮች በሽምግልና ሊፈቱ የማይችሉ ጉዳዮችን ለይተው ካልተወያዩ ግጭቱ እስከመፋታት ሊያደርሳቸው ይችላል። #ትዳር #ስለ_ትዳር #የትዳር_ህይወት #የቤተሰብ_ጨዋታ #ፍቅርና_ትዳር #በትዳር_ውስጥ #ኢትዮጵያዊ_ትዳር #ትዳር_ይታከማል #ባለ_ትዳሮች #የፍቅር_ህይወት #የቤተሰብ_ምክር