Перейти к содержимому

ዓለምን ያስደነገጠው የተዋጊ መነኮሳት ሕይዎት || KUNG FU

HIME DOCUMENTARY

0:00 / 0:00

ዓለምን ያስደነገጠው የተዋጊ መነኮሳት ሕይዎት || KUNG FU

3 192 просмотра · 6 месяцев назад
HIME DOCUMENTARY
8,89 тыс. подписчиков
3 192 просмотра · 6 месяцев назад
‪@HIMETUBE23‬ በዓለም እጅግ አደገኛው በሆነው የኩንግ ፉ ትምህርት ቤት ውስጥ ፤የማይቻል የሚመስል ስልጠና || KUNG FU.። በቻይና ተራሮች እምብርት የሚገኘው አስደናቂው የኩንግ ፉ ትምህርት ቤት ነው። ዛሬ እዚህ የመጣሁት ድንጋይ በማንሳት እና በጡንቻ ግዙፍነት የዓለማችን ጠንካራውን ሰው ለማግኘት አይደለም። ነገር ግን ህመም አስተማሪ በሆነበት፣ ሰበብ ደግሞ ቦታ በሌለው ተራራማ ስፍራ፣የሰው ልጅ አካላዊ ገደብ ሲታለፍ እናያለን። ይህ ዘጋቢ ፊልም በቻይና ተራሮች እምብርት የሚገኙ የሻኦሊን ተዋጊዎችን ሕይወት ያሳያል፤ እዚህ የሰው አቅም ይፈተናል፣ ህመም አስተማሪ ይሆናል፣ ራስን መግዛት ግን ዋና ግብ ነው።ከልጅነታቸው ጀምሮ በቀን ሙሉ ስልጠና የሚያደርጉ ተማሪዎችን፣ እንዲሁም ዘመናትን ለጥበባቸው የሰጡ ማስተሮችን በመመልከት፣ ኩንግ ፉ ከተራ ውጊያ በላይ የሆነ የሕይወት ፍልስፍና መሆኑን ታያለህ። ኩንግ ፉ ኃይል ብቻ አይደለም — ራስን መቆጣጠር ነው። 👉 ቪዲዮውን ከወደዳችሁ LIKE 👍, SHARE 🔁 እና SUBSCRIBE 🔔 ማድረግ አትርሱ! #KungFu #Shaolin #MartialArts #Discipline #SelfMastery #Documentary #China #ShaolinMonks #ኢትዮጵያ #HIMETUBE Step inside one of the most intense and disciplined Kung Fu training schools in the world, hidden deep within the mountains of China. This documentary takes you on a powerful journey into the life of Shaolin warriors, where physical limits are pushed, pain becomes a teacher, and self-mastery is the ultimate goal. From young students training tirelessly from dawn to dusk, to masters who have dedicated decades to perfecting their craft, witness the true meaning of Kung Fu beyond fighting — a philosophy of life rooted in discipline, patience, and inner strength. Kung Fu is not just about strength — it's about mastering yourself. 👉 If you enjoyed this documentary, don’t forget to LIKE 👍, SHARE 🔁, and SUBSCRIBE 🔔 for more amazing stories from around the world.    • የሴት ቦርጭ የሚያመልኩ አስገራሚ ሕዝቦች፤የሞሪታኒያ ወፋፍራም ሴቶች...      • በሕፃናት የሚሰራው ፋጣኑ የፋሺን ፋብሪካ፤MADE IN BANGLADE...