የጥንቷ አክሱም አስደናቂ ታሪክ እና ታላላቅ ነገሥታት | (History of Aksumite Empire)
Robel Zagwe
0:00 / 0:00
የጥንቷ አክሱም አስደናቂ ታሪክ እና ታላላቅ ነገሥታት | (History of Aksumite Empire)
156 просмотров · 10 дней назад
Robel Zagwe
56 подписчиков
156 просмотров · 10 дней назад
ሰላም የታሪክ ወዳጆች! በዚህ ቪዲዮ የጥንታዊውንና ታላቁን የአክሱም መንግሥት (Aksumite Empire) ረጅም እና አታቃላይ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምታገኟቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የአክሱም ሥልጣኔ አመሠራረት እና የንግድ መስመሮች
• የንግሥተ ሳባ ታሪክ እና ጥንታዊው ትስስር
• የንጉሥ ዔዛና ዘመነ መንግሥት እና የክርስትና መስፋፋት
• የንጉሥ ካሌብ ዘመቻዎች እና የታሪክ አሻራዎች
• የአክሱም ሐውልቶች፣ የሳንቲም ቅርሶች እና የስልጣኔው ሚስጥር
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት LIKE ማድረጉን፣ ለሌሎች የታሪክ ወዳጆች SHARE ማድረጉን እና ለአዳዲስ የታሪክ ቪዲዮዎች ቻናሉን SUBSCRIBE ማድረገዎን አይርሱ!
ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት (Comment) ያካፍሉን። አመሰግናለሁ!
#Aksum #የአክሱምታሪክ #የኢትዮጵያታሪክ #KingEzana #QueenOfSheba #EthiopianHistory #አክሱም