Перейти к содержимому

ልጆቹ በሸረሪት ተነክሰው ሱፐር ፖወር አገኙ! 😱

Zagol Recaps

0:00 / 0:00

ልጆቹ በሸረሪት ተነክሰው ሱፐር ፖወር አገኙ! 😱

166 803 просмотра · 4 месяца назад
Zagol Recaps
17,1 тыс. подписчиков
166 803 просмотра · 4 месяца назад
በአንድ ወቅት በአማዞን ጫካ ውስጥ የተጀመረው ምስጢር 30 ዓመታትን ተሻግሮ ወደ ኒው ዮርክ ሲመጣ፣ ካሴ የተባለች ተራ ሴት ወደ ድንቅ ኃያልነት የተቀየረችበትን ታሪክ እናያለን። የሸረሪት መርዝ በደሟ ውስጥ የፈጠረው ተዓምር የወደፊቱን ጊዜ ቀድማ እንድታይ ያደርጋታል። ነገር ግን ይህ ኃይል ለካሴ ስጦታ ብቻ ሳይሆን ሦስት ምስጢራዊ ልጃገረዶችን ከጭካኔው ሕዝቅኤል ለማዳን የምታደርገው የሞት ሽረት ትግል መጀመሪያ ነው። ካሴ በጊዜ ውስጥ ተጉዛ እነማን እንደምትታደግ እና መጨረሻው ምን እንደሆነ እስከመጨረሻው ተከታተሉን! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ የምስጢራዊው የሸረሪት መርዝ እና የወደፊቱን የማየት ኃይል የካሴ እና የሦስቱ ልጃገረዶች የፍርሃት ጉዞ የሕዝቅኤል አስፈሪ ጥቃት እና የመጨረሻው ፍልሚያ ባለፈው ቪዲዮ ባሳያችሁት ድጋፍ 2,700 ሰብስክራይበር ላይ ደርሰናል። አሁን ደግሞ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ 3,000 ቤተሰብ ለመሆን አቅደናል። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማድረግ ለዚህ ግብ ስኬት አጋርነታችሁን አሳዩን! የናንተ ድጋፍ ለኛ ብርታታችን ነው! 🙏🔥 #ZagolRecaps #AmharicMovieRecap #MadameWeb #የፊልምታሪክ #Zagol #የፊልምሪካፕ #MovieExplainAmharic #አንዴሸረሪትቢነክሳት #የወደፊቱንማየትየምትችለው #ልዕለኃያል #አስደሳችታሪክ #SurvivalStory #RoadTo3k #ZagolFamily #EthiopianCreators #SubscribeNow #የኢትዮጵያዩቲዩብ #የሸረሪትመርዝ #አክሽንፊልም #ፊልምበአማርኛ #NatanimAklilu #TrendingAmharic #MovieSummary #StoryRecap