የዘላለም ፍቅር | Yezelalem Fiker
Yonatan Seyoum
0:00 / 0:00
የዘላለም ፍቅር | Yezelalem Fiker
236 просмотров · 1 день назад
Yonatan Seyoum
100 подписчиков
236 просмотров · 1 день назад
ወደ ሮም ሰዎች 5:8
ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
~Lyric~
ፀጋው ነው ያቆመኝ
ፀጋው ነው ያዳነኝ
በስራ አይደለም የዳንኩት (ለእኔ ነው)
ልጁ መስቀል ላይ ሞቶ ነው (ለእኔ ነው)
የአለም ፍቅር ግድ ብሎት (ለእኔ ነው)
እንዲህ ደሙን ያፈሰሰው (ለእኔ ነው)
ፀጋው ነው ያቆመኝ
ፀጋው ነው ያዳነኝ
በሀጢያት ነበር ያደግኩት
ከአዳም በስጋ የወረስኩት
የዘለዓለም ሞትን ይዤ
አብ ጋር ህብረትን ያጣሁት
ያሰፊ የጥል ግድግዳ
ለዘመናትም የኖረ
የጨለማውንም ጉዞ
በደሙ አጥቦ ፈወሰኝ
ከእንግዲ ኩነኔ የለብኝም
የገዛ ልጁ ፈውሶኛል
እራሴንም እንድክድ
ፍቅሩ ይኸው ማርኮኛል
እኔ ለራሴ አልኖርም
እሱ በእኔ ውሰጥ ይኖራል
ሃያል ክንዱ አልደከመም
ዛሬ በእኔ ላይ ይሰራል
ፀጋው ነው ያቆመኝ
ፀጋው ነው ያዳነኝ
የዘላለም ፍቅር (የዘላለም ፍቅር የዘላለም ደስታ)
በኢየሱስ ተሰጠኝ (የዘላለም ፍቅር የዘላለም ደስታ)
እሱ ዋጋ ከፍሎ (የዘላለም ፍቅር የዘላለም ደስታ)
አወጣን ከሃጢያት (የዘላለም ፍቅር የዘላለም ደስታ)
#music #christiansongs #gospelmusic