አልክድም!!!/ALKEDEm!!!/PSALMIST BEREKET MERID/መዝሙረኛው በረከት መርዕድ
Bereket Merid Official
0:00 / 0:00
አልክድም!!!/ALKEDEm!!!/PSALMIST BEREKET MERID/መዝሙረኛው በረከት መርዕድ
102 545 просмотров · 5 месяцев назад
Bereket Merid Official
66,6 тыс. подписчиков
102 545 просмотров · 5 месяцев назад
ይህንን ዝማሬ ምንአለበት በሚል የዘመኑ ነፋስ ላለመወሰድ በፆም ሆኜ ስፀልይ ከጌታ የተቀበልኩት ሚዛን መጠበቂያ አቋም ማስተካከያ የጊዜው ድምጽ ነው። ለምትሰሙም ለእኔም መንፈስ ቅዱስ ከለብታ አዉጥቶ የጌታን ደቀመዛሙርት ዓይነት ጭካኔን ፣ ውሳኔን እና ጥንካሬን ለሁላችን ይስጠን።
።።።። ።።
መንግስተ ሰማይን ለመውረስ እንደተጠራን ሳንረሳ
እንድንኖር ፣ መርጠን እንድንሰማ ፣ እንድንበላ ፣ እንድንናገር ፣ እንድንውል ፣ የሚወስን ልብ በመስጠት ጌታ በፀጋው ጉልበት ይርዳን።
. ........ አገልጋያችሁ በረከት መርዕድ።