Перейти к содержимому

Live🔴 የዛሬው ተአምር ነው/ከ6 ኪሎ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን መስከረም 30/2019//የማለዳ ጉባኤ

ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media

0:00 / 0:00

Live🔴 የዛሬው ተአምር ነው/ከ6 ኪሎ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን መስከረም 30/2019//የማለዳ ጉባኤ

206 просмотров · Трансляция закончилась 9 дн. назад
ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media
172 подписчика
206 просмотров · Трансляция закончилась 9 дн. назад
Live🔴 የዛሬው ተአምር ነው/ከ6 ኪሎ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን መስከረም 30/2019//የማለዳ ጉባኤ ዛሬ በ6ኪሎ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን ተገኝተን በዝማሬ በስብከት እና በምህላ የማለዳውን ሰአት በምስጋና እናረፍዳለን #ማርቆስ #ፋሲካ_ሚዲያ #መዝሙር እንኳን ወደ ፋሲካ ሚዲያ በሰላም መጡ! “ፋሲካ ሚዲያ — ከጨለማ ወደ ብርሃን!” ፋሲካ ሚዲያ ከተለያዩ ታሪካዊ ቅዱሳን ገዳማትና አድባራት የሚከናወኑ መንፈሳዊ መርሃ-ግብሮችን፣ የወንጌል ስብከቶችንና ልብን የሚያሳርፉ ምስጋናዎችን በቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ወደ እርስዎ ቤት የሚያደርስ መንፈሳዊ ሰርጥ ነው። በተለይ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ምዕመናን የቅዱሳን ቦታዎችን ረድኤትና ድባብ በምስልና በድምፅ ጥራት በማቅረብ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንተጋለን። ርቀት ሳይበግረው የገዳማቱን በረከት ከቤትዎ ሆነው ይሳተፉ ዘንድ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤” (ቆላስይስ 3:16) #SUBSCRIBE #LIKE #eotc #eotcmk #fasicamedia