በኢቢኤስ እንተዋወቃለን ኘሮግራም ላይ ያሳለፍነው አስቄኝ ውሎ
TADE & MAHI
0:00 / 0:00
በኢቢኤስ እንተዋወቃለን ኘሮግራም ላይ ያሳለፍነው አስቄኝ ውሎ
10 605 просмотров · 13 часов назад
TADE & MAHI
28 тыс. подписчиков
10 605 просмотров · 13 часов назад
በዛሬው ቪዲዮችን በኢቢኤስ «እንተዋወቃለን» ፕሮግራም ላይ የነበረንን ቆይታ፣ ከዝግጅቱ ጀርባ የነበረውን አስቂኝ እና ያልተጠበቀ ውሎ እንዲሁም ውቡን የራያ ባህል ልብስና የፀጉር አሰራር ይዘንላችሁ ቀርበናል! እስከ መጨረሻው ተከታትላችሁ በሳቅና በደስታ እንደምትዝናኑ ተስፋ እናደርጋለን።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረግ፣ አስተያየታችሁን በ Comment ማጋራት እና ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ Share ማድረግ እንዳትረሱ! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ።
መልካም ቆይታ! ❤️
#TadeAndMahi #ኢቢኤስ #EBS #እንተዋወቃለን #EthiopianVlog #HabeshaCouple #RayaCulture #DailyVlog