ትዕዛዜን ጠብቁ! የሙት ልጅ እንደሆናችሁ አልተዋችሁም፤ አትጨነቁ
ሩፋሚዲያRufaMedia
0:00 / 0:00
ትዕዛዜን ጠብቁ! የሙት ልጅ እንደሆናችሁ አልተዋችሁም፤ አትጨነቁ
40 просмотров · 5 мес. назад
ሩፋሚዲያRufaMedia
181 подписчик
40 просмотров · 5 мес. назад
*ርዕስ፡ ትዕዛዜን ጠብቁ! የሙት ልጅ እንደሆናችሁ አልተዋችሁም፤ አትጨነቁ*
በዚህ መንፈሳዊ ትምህርት በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 እና 15 ላይ የተገለጸውን የጌታችንን ቃል እንመለከታለን።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ" ብሎ የፍቅርን መንገድ ሲያሳየን፣ "የሙት ልጅ እንደሆናችሁ አልተዋችሁም" በማለት ደግሞ ሁልጊዜም አብረን እንዳለ አረጋግጦልናል። ልባችን እንዳይጨነቅ፣ ሰላሙን እንዴት እንደምንላበስና በእርሱ ተስፋ እንዴት እንደምንኖር የሚያስተምር ጥልቅ ትምህርት ነው።
ይህንን ቪዲዮ በመመልከት በመንፈሳዊ ሕይወትዎ ይጽናኑ።
🔔 ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ።