Перейти к содержимому

ከልብ መፋቀር ወደ ልብ መፋረስ : ታዲጊዎች እና ወላጆች ማየት ያለባቸው የወጣቷ ታሪክ || እንተንፍስ #27

Manyazewal Eshetu

0:00 / 0:00

ከልብ መፋቀር ወደ ልብ መፋረስ : ታዲጊዎች እና ወላጆች ማየት ያለባቸው የወጣቷ ታሪክ || እንተንፍስ #27

244 157 просмотров · 2 года назад
Manyazewal Eshetu
688 тыс. подписчиков
244 157 просмотров · 2 года назад
ከልቧ ብታፈቅረውም አፈቅርሃለው አትለውም ከእሱ እስኪመጣ ስትጠብቅ እሱ ግን ስሜቱን አፈረጠው::አፈቅርሻለው አላት:: በደስታ ፈንድቃ እቅፍ አድርጋ እኔም አለችው:: በአብሮነት የፍቅር ቆይታቸው ብዙ ዋጋን ከፈለች ከ3 መምህራኖቿ ጋር ለእሱ ብላ ተጣላች: እሱን ለማግኘት ከክላስ ፎረፈች:: በፍቅሩ ስለታወረች አንድ አመት ሳይቀር ከትምህርቷ ሽወደቀች:: የፍቅረኛዋ ስሜት ግን ገንፍሎ ወጣ::ክብሯን ተመኘው:: እሷ ግን ይደርሷል ቆይ አለችው:: አሁን የማይሆነው ስለማትወጂኝ ነው ሲላት ትወደው ነበርና ሚስቴክ ተፈጠረ:: ልጁም የሚፈልገውን ሲያገኘ ፀባዩ ተቀየረ::ተጨነቀች::በለጋነቷ በብርጭቆ ተደበቀች::ጫት ሲጋራ ጭፍራ ቤቶችም ሄደች:: በፍቅረኛዋ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቧም ታሪክ ውጣውረድ ልቧ ተሰብሯል:: ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ታሪኳን ትተንፍሳለች:: ቲኔጀሮች እና ወላጆች ይህ ታሪክ ለእናንተ ነውና እንዳያመልጣችሁ አዲስ ስዎች ሳብስክራይብአድርጉን:: አሁን ወደ ቤቲ ዳኒኤል እንተንፍስ::