Перейти к содержимому

እንኳን ተጣምረው “ፋኖም “ ብቻውን እየደመሰሰ አሳይቶናል! ስለዚህ ይሄ መንግስት በቅርብ ግዜ እንደሚገረሰስ መጠራጠር አያስፈልግም ::

Dima Tube ዲማ ቱብ

0:00 / 0:00

እንኳን ተጣምረው “ፋኖም “ ብቻውን እየደመሰሰ አሳይቶናል! ስለዚህ ይሄ መንግስት በቅርብ ግዜ እንደሚገረሰስ መጠራጠር አያስፈልግም ::

747 просмотров · 5 дней назад
Dima Tube ዲማ ቱብ
264 подписчика
747 просмотров · 5 дней назад
ተዋቂው የፖለቲካ ተንታኝ የአብይ አህመድ አገዛዝ የሚነዛውን ባዶ ፕሮፖጋንዳ ውድቅ በማድረግ በተጨባጭ እና በምክንያት ይህ ስርዓት በጥምረቱ ሃይሎች እንደሚሸነፍ እና እስከወዲኛው እንደሚገረሰስ አብራርቶ ያስረዳል ,:: ፋኖን በሁለት ሳምንት ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ጦር አዝምቶ , ፋኖን ያስጣጠቀ እና ትልቅ አይነኬ ሃይል እንዲሆን ያደረገ የተሸነፈ ስርዓት ነው:: ጭራሽ አሁን ሰባት ሃይሎች ተጣምረው ይህ መንግስት አይወድቅም ብለው የሚጠራጠሩ ሰዎች ይገርሙኛል ! ማንም ሰው መጠራጠር የለበትም ይህ ስርዓት ይሸነፋል ! በማለት ዘርዘር አድርጎ ያስረዳል _ ቪዲዮዎዉን በማየት የበለጠ ለመረዳት ይቻሉ ! #reyotmedia #zaramedia #EST#mezgeb#magazin #ethionews_amhara_fano_tigiray_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf_anker_ancher_media_ebs_zena_ethio_forum_ethio_news_merja_amhara_eri_tv_