Перейти к содержимому

የመንግሥት ሠራተኞች ያለ ውድድር ይቀጠራሉ! | የዓለም ባንክ አዲስ ጥናት | World Bank Ethiopia Report | Workforce Performance

Universal Insight Tube

0:00 / 0:00

የመንግሥት ሠራተኞች ያለ ውድድር ይቀጠራሉ! | የዓለም ባንክ አዲስ ጥናት | World Bank Ethiopia Report | Workforce Performance

7 просмотров · 6 дней назад
Universal Insight Tube
52 подписчика
7 просмотров · 6 дней назад
​የዓለም ባንክ በቅርቡ ባወጣው "Public Workforce Performance and Prosperity" በሚለው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ በሕክምና ትምህርት፣ በሙያ ፈቃድ አሰጣጥ እና በመንግሥት የቅጥር ሥርዓት ላይ ያሉ ዋና ዋና ችግሮችን ይፋ አድርጓል። ​በዚህ ቪዲዮ የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​ከ90% በላይ የሕክምና ተማሪዎች በሥልጠናው ደስተኞች ያልሆኑበት ምክንያት ​የሙያ ፈቃድና የብቃት ምዘና (Licensing & Accreditation) ክፍተቶች ​ወደ 30% የሚጠጉ የመንግሥት ሠራተኞች ያለ ግልጽ ውድድር የሚቀጠሩበት አሰራር ​በጤናና በትምህርት ተቋማት ላይ ያለው አነስተኛ የክትትልና ቁጥጥር ደረጃ ​ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት ያካፍሉን! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ። ​ ​#WorldBank #Ethiopia #EthiopianMedicalStudents #EthiopiaNews #HealthSector #PublicWorkforce #TikvahEthiopia