የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተነስቷል ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን የረቱበት አስደናቂ ምሽት! | Ethiopian football is on the rise!
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት
0:00 / 0:00
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተነስቷል ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን የረቱበት አስደናቂ ምሽት! | Ethiopian football is on the rise!
4 367 просмотров · 18 часов назад
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት
191 тыс. подписчиков
4 367 просмотров · 18 часов назад
ሰላም! ጤና ይስጥልኝ ውድ የገበያ ስፖርት ቤተሰቦች፣ እንኳን ደስ አላችሁ!
ትላንት ምሽት በአስደናቂ ወኔ ሜዳውን የጨፈሩበት ቀይ ቀበሮዎቹ ቡሩንዲን 3 ለ 0 በሆነ ፍጹም የበላይነት በመርታት የምስራቅ አፍሪካን እግር ኳስ እነማን እንደሆኑ አሳይተዋል።
ዘሚካኤል ምንያህል፣ አክረም አብዱሰላም እና አብዲሳ ጉተማ ይህንን ፍልሚያ አስደሳች ታሪክ ሲያደርጉት... አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር ደግሞ ተጋጣሚን ያፈራረሱበት ድንቅ የታክቲክ ጥበብ አሳይተዋል።
በእውነቱ "የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተስፋው አልሞተም... እንዲያውም ገና አሁን ነው መነሳት የጀመረው!
ዛሬ ይህንን ታሪካዊ ድል እና አስደናቂ ታክቲካዊ ሚስጥር እኔዲሁም ታሪካዊ ዳራውንና የወደፊቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተስፋ በተመለከተ በጥልቀት እንተነትናለን!
ሀሳብ አስተያዬቶቻችሁን እያጋራችሁን አብራችሁን ቆዩ።
Ethiopia defeats Burundi 3–0 at Kigali Pelé Stadium after a 22-year wait, reviving their "Golden Generation." The "Red Foxes" dominated with a commanding performance, with goals from Zemichael Minyahil, Akrem Abdusalam, and Abdisa Gutema. Coach Benjamin Zimmer’s tactics dismantled the opposition, signaling a new rise for Ethiopian football.
#EthiopiaU17 #RedFoxes #EthiopiaVsBurundi #CECAFAU17 #Walias #EthiopianFootball #ቀይቀበሮዎቹ #አስደናቂውድል #የኢትዮጵያእግርኳስ