የዘንድሮ ትምህርት የት ያደርሳል ? || በራስ መተማመን እንዴት ልገንባ? || በኩሩዝ ስኩል
Manyazewal Eshetu
0:00 / 0:00
የዘንድሮ ትምህርት የት ያደርሳል ? || በራስ መተማመን እንዴት ልገንባ? || በኩሩዝ ስኩል
106 802 просмотра · 4 года назад
Manyazewal Eshetu
694 тыс. подписчиков
106 802 просмотра · 4 года назад
ትውልዱ አደጋ ላይ ነው።የታላላቆችሁን ተምሮ ስራ ማጣት እየተመለከት ትምህርትን እየጠላ ነው።ትምህርት በራሱ ጉዳት የለውም።ነገር ግን ትውልዱን ባረጄ ትምህርት አእምሮውን መመግብ ትምህርትን የሚንቅ ትውልድ እንዲፈጠር ያደርጋል።ከዘመኑ ጋር የሚሄድ እውቀትን ትውልድን መመገብ ካልቻልን የሚመጣውን አገር የሚቀበል ትውልድ ይጠፋል።እኔ ትውልዱ ራሱን ከዘመኑ ጋር የሚሄድ እውቀትን እንዲያስተምር እያነቃቅሁት ነው።ራስንም ይሁን አገርን ለመለወጥ አይነተኛው መንገድ ይሄ ነው።