Перейти к содержимому

በለከፋ ሕይወቷን የተነጠቀቸው ወጣት|ከግል ት/ቤት ተማሪዎች ምግብ የሚለምኑት የመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች ልብ የሚነካ ክስተት|

Gize Media

0:00 / 0:00

በለከፋ ሕይወቷን የተነጠቀቸው ወጣት|ከግል ት/ቤት ተማሪዎች ምግብ የሚለምኑት የመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች ልብ የሚነካ ክስተት|

11 595 просмотров · 3 дня назад
Gize Media
103 тыс. подписчиков
11 595 просмотров · 3 дня назад
የውብ አንቺ አሳዛኝ ህልፈት ውብ አንቺ ውብ የነበረች ልጅ ናት፣ ማሳደጊያ ውስጥ ነበር ያደረገች። ከሁለት ጓደኞቿ ጋር ቤት ተከራይታ ሰንሻይን የሚባላው ሰፈር ትኖር ነበር። አንድ እለት ጓደኞቿን ሸኝታ ስትመለስ 11: 00 አካባቢ ነበር። የሰፈር ልጅ ለለከፋ ጠራት ነገሩን በዝምታ ስታልፍ ተናገራት አንድ ሁለት ተባባሉ በጉልበት በለጣትና ጣላት ወደቀች ስትወድቅ ግን ድንጋይ መቷት ነበር በዚያው አሸለበች። በኋላ ላይ ይህን ድርጊት የፈፀመው ልጅ እጅ ሰጥቶ ነበር የመንግስት ለውጥ ግዜ እሱም ፋይሉም አብሮ መጥፋቱ ተነገረ። ድርጊቱ የተፈፀመ ግዜ መጠጥ ቀማምሶ ነበር አልመለሰችልኝም ወደ ሀይል እንድገባ አደረገችኝ ነበር ያለው። በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች ላይ የተስተዋለው እና የብዙዎችን ልብ የሰበረው አሳዛኝ ማህበራዊ ክስተት በዚህ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል። የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑ ህፃናት የትምህርት መውጫ ሰዓታቸውን ጠብቀው ከግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተረፈውን ምሳ በፌስታል ሲቀበሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ እና ቁጣን ፈጥሯል። መንግስት በመንግስት ትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም መጀመሩ የሚታወስ ቢሆንም፣ ከትምህርት ቤት መልስ ለላንቃ እና ለእራት የሚሆን ምግብ በማጣት እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸው ለማድረስ ሲሉ ህፃናቱ ለዚህ አይነት ፈተና መዳረጋቸው የከተማችንን የድህነት እና የኢኮኖሚ ችግር መጠን የሚያሳይ ሆኗል። ይህ ጉዳይ የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናትን ስነ-ልቦና እና ጤና ከመጎዳቱ በፊት አፋጣኝ መፍትሄ የሚሻ ሀገራዊ ጉዳይ ነው! 📌 በዚህ ቪዲዮ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የታየው ልብ የሚነካ የህፃናት ሁኔታ የሆቴሎች ትርፍራፊ ምግብ ህግ እና በህፃናቱ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ የመንግስት የምገባ ፕሮግራም እና አሁንም የሚታዩ ክፍተቶች ከባለድርሻ አካላት እና ከመንግስት የሚጠበቁ አፋጣኝ መፍትሄዎች ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ድምፅ ይሁኑ፤ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ደግሞ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! #ለምንዝምአላችሁ #ውባንቺ #BBRF #KazzumArts #ጾታዊጥቃትንእንከላከል #የታዳጊዎችኪነጥበብ #የኪነጥበብፌስቲቫል #የሞባይልፎቶግራፊ #የሴቶችመብት #የማኅበረሰብለውጥ #ዝምታንእንስበር #Ethiopia #GenderBasedViolence #EndGenderBasedViolence #YouthArt #Wubanchi #አዲስ_አበባ #AddisAbaba #ስለ_እውነት #EthiopianNews #ትምህርት_ቤት #የህፃናት_ደህንነት #Ethiopia #ማህበራዊ_ህይወት #አስደንጋጭ_ዜና #የኢኮኖሚ_ችግር#gizemedia1974 ጊዜ ሚዲያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ባሩ ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለኢትዮ አዲስ መረጃ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን እንድንዘግብልዎ የሚፈልጉት ማህበራዊ ጉዳዮች ካሉ በሀሳብ መስጫ ሳጥናችን ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡልን!