Перейти к содержимому

The Only 5 AI Tools You Actually Need | 5 ዋና ዋና የ AI ቱሎች

Adnakot Tube и Habesha Prompt

0:00 / 0:00

The Only 5 AI Tools You Actually Need | 5 ዋና ዋና የ AI ቱሎች

1 247 просмотров · 4 дня назад
Adnakot Tube и Habesha Prompt
1 247 просмотров · 4 дня назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለስራዎ እና ለጥናትዎ በእርግጥ የሚያስፈልጉዎትን 5 ዋና ዋና የ AI ቱሎች (ChatGPT, Gemini, Claude, Perplexity እና NotebookLM) ጥቅማቸውን እና በተግባር አጠቃቀማቸውን እናያለን። 📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት ርዕሶች፡ 00:00 - መግቢያ 00:30 - የ 5ቱ AI ቱሎች አጠቃላይ እይታ 01:16 - 1. ChatGPT (ለኮምፕሌክስ ህጎች እና ታስኮች) 02:26 - 2. Gemini (ለቪዲዮ፣ ኦዲዮ እና ምስሎች ማቀናበሪያ) 04:43 - 3. Claude (ለኮዲንግ እና ጥራት ላለው ጽሁፍ) 06:03 - 4. Perplexity AI (ለትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ፍለጋ) 07:11 - 5. NotebookLM (ከራስዎ ሰነዶች ለማጥናት እና ሪሰርች) 10:23 - ማጠቃለያ 🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ እና ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረጉን አይርሱ! ለተጨማሪ የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ። #AdnakotTube #AITools #AmharicTech #ChatGPT #Gemini #Claude #Perplexity #NotebookLM