የጤና መረጃ ዜና የኤች አይ ቪ እራስን በራስ መመርመሪያ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም
AMN-Addis Media Network
0:00 / 0:00
የጤና መረጃ ዜና የኤች አይ ቪ እራስን በራስ መመርመሪያ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም
20 203 просмотра · 5 лет назад
AMN-Addis Media Network
228 тыс. подписчиков
20 203 просмотра · 5 лет назад
ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው መኖሩን እና አለመኖሩን እራሳቸው ሊጠቀሙት በሚችል መመርመሪያ መሳሪያ ማረጋገጥ እንደሚችሉ ተጠቆመ፡፡
ራስን በራስ መመርመር እንዴት ይቻላል ስንል በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የፀረ-ኤች አይ ቪ ኤድስ ህክምና ባለሙያ የሆኑትን ህሊና ገበየሁን ጠይቀናል፡፡