Перейти к содержимому

ዓሊም እየናቁ... በዕውቀት አይዘልቁ! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Minber TV

0:00 / 0:00

ዓሊም እየናቁ... በዕውቀት አይዘልቁ! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

19 553 просмотра · 2 г. назад
Minber TV
847 тыс. подписчиков
19 553 просмотра · 2 г. назад
ዛሬ በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ስለ ዕውቀት/ ዒልም በረካና በትምህርት ውጤታማ ለመኾን ስለሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች የተለያዩ ጠቃሚ ተሞክሮዎችን እያነሱ አብረውን ይቆያሉ። በቢስሚከ ነህያ ንዑስ ፕሮግራማችን ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን የተውበትን ሁለንተናዊ መልክ እያዘከረና ወደ አላህ በምናደርገው ጉዞ ውስጥ የተውበት ሚና የማይተካ እንደኾነ እያወሳልን አብረን እንቆያለን። በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ደግሞ በቅርቡ ጦይባን ዘይሮ የተመለሰው ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሼኽ ሙስጠፋ የመዲና ደርሶ መልስ የጉዞ ማስታወሻውን በመጠኑ እየተጋራንና ስለመልከ ብዙ የኸይር ተግባራት ተሳትፎው ውስን ነገሮችን እያነሳሳን አብረን እናመሻለን! #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው! ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉 / @minbertv1 Facebook👉   / minbertv   Telegram👉 https://t.me/minbertv Website 👉 https://www.minbertv.com/ Tiktok 👉 https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!