Digital Marketing for beginners Ethiopia,ዲጂታል ማርኬቲንግ እንዴት ይጀመራል? (ለጀማሪዎች)
Aman Elsha
0:00 / 0:00
Digital Marketing for beginners Ethiopia,ዲጂታል ማርኬቲንግ እንዴት ይጀመራል? (ለጀማሪዎች)
38 просмотров · 9 дн. назад
Aman Elsha
27 подписчиков
38 просмотров · 9 дн. назад
በዛሬው ቪዲዮ የዲጂታል ማርኬቲንግ መሰረታዊ ሀሳቦችን ከዜሮ ጀምሮ እንዴት መረዳትና መተግበር እንደሚችሉ የሚያሳይ አጠቃላይ "ሙሉ መመሪያ (Digital Marketing 101)" ይዘን አቅርበናል!
ዲጂታል ማርኬቲንግን ጀምረው የየት አቅጣጫ መሄድ እንዳለብዎት ግራ ለተጋቡት ሁሉ ይህ ቪዲዮ ትክክለኛውን መሰረት ይጥላል።
📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡
ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድን ነው?
ጀማሪዎች ማወቅ ያለባቸው የመጀመሪያዎቹ እርምጃዎች
ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለቢዝነስ እንዴት መጠቀም ይቻላል?
ከዲጂታል ማርኬቲንግ ውጤት ለማምጣት የሚረዱ ስትራቴጂዎች
🔔 ቻናሉን Subscribe ማድረግ አይርሱ!
አዳዲስ የዲጂታል ማርኬቲንግ፣ የቢዝነስ እና የስትራቴጂ ቪዲዮዎች በየሳምንቱ ይለቀቃሉ፤ ቤተሰብ ይሁኑ!
💬 ጥያቄ አለዎት?
ሃሳብዎን እና ጥያቄዎን ከታች ባለው የኮሜንት መስጫ ላይ ይጻፉልን!
#DigitalMarketing #Marketing101 #Ethiopia #Business #SocialMediaMarketing