ይህን ካወቅህ Guitar ትምህርት ቤት አያስፈልግህም! | No School Needed 😱
Mr.Davmusic
0:00 / 0:00
ይህን ካወቅህ Guitar ትምህርት ቤት አያስፈልግህም! | No School Needed 😱
627 просмотров · 2 месяца назад
Mr.Davmusic
75 подписчиков
627 просмотров · 2 месяца назад
ዛሬ G Am D chord አስተምራችኋለሁ።
ይህን 3 chord ከተማራችሁ በኋላ
የምትወዱትን መዝሙር መጫወት ትችላላችሁ።
ለምን እነዚህ 3 chord?
ምክንያቱም አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያ መዝሙሮች
እነዚህን chord ይጠቀማሉ!
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ ተመልከቱ 👀
Like እና Subscribe ያደርጉ
ቀጣይ ቪዲዮ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክት ይጫኑ 🔔
ጥያቄ ካላችሁ ከታች Comment አድርጉ👇
#ጊታርትምህርት #GAmDChord #ጀማሪጊታር
#ጊታርለጀማሪዎች #EthiopianGuitar
#GuitarTutorialAmharic #ጊታርኢትዮጵያ
#AcousticGuitar #BeginnerGuitar
#ጊታርዘፈን #GChord #AmChord #DChord