Перейти к содержимому

የባትሪ ጃምፐር #carjumper2020

ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?

0:00 / 0:00

የባትሪ ጃምፐር #carjumper2020

849 просмотров · 6 л. назад
ከየት ልግዛው አማክሩኝ? Locate me where should I buy?
718 подписчиков
849 просмотров · 6 л. назад
https://amzn.to/2X5TtYX ድንገት ሳታስቡት የመኪና ባትሪዎ ዝም ጭጭ ብሎዎት ያውቃል:: በበኩሌ ከአንድም ሁለቴ ገጥሞኝ ያውቃል:: እቤት ያለው ጣጣ እድለኛ ከሆንን ሰው ለምነን መኪናችንን በጃምፐር ኬብል እሱም ከተገኘ ነው ወይም ብራችንን ከፍለን መካኒክ ጠርተን ማስነሳት ነው:: ከዚህ ሁሉ ጣጣ እና ስጋት ነፃ የሆንኩት ይህን ከታች የምታዪትን እቃ ሳገኝ ነው:: እንደመኪናችሁ አይነትና ጉልበት ልክ መርጣችሁ ብትገዙት እጅግ ትደሰቱበታላችሁ:: የሞተ ባትሪ ማንሳት: ደማቅ ብርሃን ደግሞም የሞባይል ቻርጅም ያደርጋል::