Перейти к содержимому

ሰባቱ አብያተክርስቲያናት ክፍል 2 | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com

Asfaw Bekele Official

0:00 / 0:00

ሰባቱ አብያተክርስቲያናት ክፍል 2 | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com

6 717 просмотров · Трансляция закончилась 6 лет назад
Asfaw Bekele Official
79,6 тыс. подписчиков
6 717 просмотров · Трансляция закончилась 6 лет назад
በህይወቱ አላማ የሌለው ሰው ከእንስሳ በምን ይለያል? መብላትን መጠጣት ከሆነ የሰውነት መገለጫው እንስሶችም ከእኛ በተሻለ መልኩ ይበላሉ ፤ ይጠጣሉ። ሰው ከእንሰሳ የሚለየው የተፈጠረበትን አላማ ፤ የሚኖርበትን ምክንያት ፤ የሚጓዝበትን መነሻና መድረሻ በአግባቡ መረዳቱ ነው። ምድር ላይ ያሉ ነገሮች ሁሉ የሰው ልጅን ለማገልገል ተፈጥረዋል። ተፈጥሮ ለሰው ልጅ አገልገሎት ተገርታለች። ይኸው ፈረስን ይጋልባል ፤ በግና ዶሮ አርዶ ይበላል ፤ ፍራፍሬ ከማሳው ለቅሞ ይመገባል ፤ ከላሚቱ ወተት አልቦ ይጠጣል ፤ ከምንጩ ጠልቆ ይጎነጫል። ሁሉ ነገር የሰውን ልጅ ሊያገለግል ፤ የሰው ልጅ ደግሞ ለአለማት ጌታ አገልጋይ (ባርያ ) ሊሆን ተፈጥሯል። እንሰሳዎች። በአጠቃላይ ለሰው ልጅ አገልገሎት እያደሩ የሰው ልጅ ግን የተፈጠረበትን ዋና አላማ ከዘነጋ ከእነሱ በታች ሆነ ማለት ነው። እንሰሳት አንተን በማገልገል አላማ ላይ ተፈጥረዋል። ይህን ተልዕኳቸውንም በአግባቡ ተወጥተዋል። አንተ ደግሞ የሁለት ዓለም ስኬትን ለመቆናጠጥ ተፈጥረሃል። ህይወትን በአላማና በእቅድ በመምራት ልታሳካቸው ግድ ይላል። ይህም ነው ከእንስሳ የተሻልክ የሚያደርግህ ፤ ይህም ነው የሚመጥንህ።"የሚሞትለት አላማ የሌለው ሰው ለመኖር ብቁ አይደለም" ይለናል ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁንየር።