ሕገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በመቐለ ከተማ በሚገኙ ተቋማት ላይ የፈፀመው ዝርፍያ እና ውድመት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |Mekelle |Tigray
EBC
0:00 / 0:00
ሕገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በመቐለ ከተማ በሚገኙ ተቋማት ላይ የፈፀመው ዝርፍያ እና ውድመት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |Mekelle |Tigray
26 641 просмотр · 14 часов назад
EBC
2,19 млн подписчиков
26 641 просмотр · 14 часов назад
ሕገ-ወጡ የህወሓት ቡድን በመቀለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ልዩ ልዩ የመንግሥት እና ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝርፍያ እና ውድመት ፈፅሟል። ይህ አጥፊ ቡድን ከአካባቢው እግሬ አውጣ ብሎ በሚሸሽበት አጋጣሚ የፈፀመው ይኸው እኩይ ድርጊት፣ ለወገን እና ለህዝብ ጥቅም ፍጹም ደንታና ግድ የሌለው መሆኑን በግልጽ ያሳየበት እና እውነተኛ ማንነቱን ያጋለጠበት አጋጣሚ ሆኗል። በተቋማቱ ላይ ደረሰው ውድመት በህዝብ የዕለት ተዕለት አገልግሎት ላይ እንቅፋት የፈጠረ በመሆኑ፣ ድርጊቱ በማህበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ውግዘትን አስተናግዷል።
#Ethiopia #Mekelle #Tigray #LawEnforcement #PublicAssets #Security #EthiopianNews